Page 1 of 1
የኦሮሞ መንግስት አሸባሪን ማስቆም ካልፈለገ ኢትዮጵያዊያን አሸባሪን የመደምሰስ ሃይል አላቸው
Posted: 31 Aug 2020, 02:36
by Horus
Re: የኦሮሞ መንግስት አሸባሪን ማስቆም ካልፈለገ ኢትዮጵያዊያን አሸባሪን የመደምሰስ ሃይል አላቸው
Posted: 31 Aug 2020, 06:44
by kibramlak
ህግና ስርዓት እየፈረሰ ባለበት ሀገር፣ ሌላ አማራጭ የለም፣፣ የለውጥ አራማጆች የራሳቸውን አጀንዳ ለማሳካት አተሯሯጡ ነው፣፣ የማህበረሰብ መደራጀት ግድ ነው፣፣ transversal communication እና መደራጀት ያስፈልጋል፣፣ ህዝብ ለህዝብ መናበብ ያስፈልጋል፣፣ የዚህ አደረጃጀት ደግሞ ሀገራዊ ራኢ ካላቸው የፀጥታ አካላት መህቡዕ መቆራኘት ያስፈልጋል፣፣