ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፥ ኦሮሙማንና ገዳን ለማስቆም የሚቻለው፥ በሰላማዊ የሕዝብ ዓመፅና እምቢተኝነት ነው ብለዋል። አዲስ አበባ፥ ኢትዮዽያ፥ ክርስቲያንና ኢትዮዽያውያን ሙስሊም፥ ተነሱ!
Posted: 31 Aug 2020, 00:33
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፥ ኦሮሙማንና ገዳን ለማስቆም የሚቻለው፥ በሰላማዊ የሕዝብ ዓመፅና እምቢተኝነት ነው ብለዋል። አዲስ አበባ፥ ኢትዮዽያ፥ ክርስቲያንና ኢትዮዽያውያን ሙስሊም፥ ምንድነው የምትጠብቁት?