ደካማ ላይ ሁሉም ይበረታል፡፡ ሌላ መልዕክት ለአብይ አመድ ና የነፍጠኛ መንግስቱ ደርሶታል ተባለ፡፡
Posted: 30 Aug 2020, 17:37
ብድር የለም፡፡ ስልቻህን ይዘህ አትዙር፡፡ ይልቁንስ የተበደርከውን በፍጥነት መክፈል ካልጀመርክ ፕሮጀክቶች ይቆማሉ ተብሎ ከቻይና ተነግሮታል፡፡
ነፍጠኛ ሀገር መምራት አይችልም የምንለው በምክንያት ነው፡፡
3000 ዓመታ በድህነትና በዓለም ጭራነት ኢትዮጵያን ያቆየው የነፍጠኛ መንግስት መሆኑን ታርክና ተጨባጭ ሁኔታ ይነግረናል፡፡
ነፍጠኛ ሀገር መምራት አይችልም የምንለው በምክንያት ነው፡፡
3000 ዓመታ በድህነትና በዓለም ጭራነት ኢትዮጵያን ያቆየው የነፍጠኛ መንግስት መሆኑን ታርክና ተጨባጭ ሁኔታ ይነግረናል፡፡