ALERTING NEWS የመጀመሪያው ከመላዕክት ጋር የሚነጋገረው ኢትዮጵያዊ (Schizophrenia ) ለሚዲያ መግለጫ ሰጠ
Posted: 30 Aug 2020, 11:49
ኢትዮጵያ ውስጥ ነብይ ነኝ አምላክ በህልምና በተለያየ መልክ ሹክ ይለኛል የሚሉ የSchizophrenia ስነ ልቦና በሽተኞች በብዛት አሉ:: እነዚህ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው የስነ ልቦና ህክምና ነው እንጂ ነብይ ናችሁ ብሎ መድረክ ላይ አቅርቦ መጃጃል ሃላፊነት የጎደለው ወንጀል ነው::