ና
Re: ዛሬ እሁድ ነው! እነሆ የጉራጌ ሙድ፣ የጉራጌ ሜሎዲ! ዘና ዘርጋ በሉ !!!
ዋቢ አብዱራህማን ሰሞኑን ከደረሰበት አደጋ አንስተን የሚመጥነው ቦታ ላይ ካላስቀመጥን ጉራጌ አንድ ህዝብነቱ ትርጉም አልባ ነው። ይህ መለኪያችን ነው .. እኔ ክስታኔ ነኝ እንደ ዋቢ የጉራጌን ጥልቅ ታሪካዊ ሜሎዲ ማለትም እንጎርጉሮ የቅረጸ እንደ ዋቢ የለም !!
Re: ዛሬ እሁድ ነው! እነሆ የጉራጌ ሙድ፣ የጉራጌ ሜሎዲ! ዘና ዘርጋ በሉ !!!
ዋቢ አብዱራህማን ሰሞኑን ከደረሰበት አደጋ አንስተን የሚመጥነው ቦታ ላይ ካላስቀመጥን ጉራጌ አንድ ህዝብነቱ ትርጉም አልባ ነው። ይህ መለኪያችን ነው .. እኔ ክስታኔ ነኝ እንደ ዋቢ የጉራጌን ጥልቅ ታሪካዊ ሜሎዲ ማለትም እንጎርጉሮ የቅረጸ እንደ ዋቢ የለም!!
መስቃን፣ መስቆ ! ታላቁ የደፋሮቹ አገር !!!
መስቃን፣ መስቆ ! ታላቁ የደፋሮቹ አገር !!!
Re: ዛሬ እሁድ ነው! እነሆ የጉራጌ ሙድ፣ የጉራጌ ሜሎዲ! ዘና ዘርጋ በሉ !!!
I am lesting to this one: