Page 1 of 1

የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 30 Aug 2020, 03:48
by Horus

እኔ ሆረስ ነኝ፤ ታሪኬን በቅጥ የማውቅ ሰው ነኝ ።

በ1332 ዳሞትን የወሰደ አምደ ጽዮን ነው። እሱ ግዛት የወሰደው ከዳሞቱ አጼ ማቴአለሜ (ሞተሊሚ) ነው።

በዚያ ዘመን ጋላ በዳሞት (ሸዋ፣ ወለቃ፣ ከዛይ እስከ ዚየላ (ጂቡቲ) አንድም ጋላ አልነበረም ። ይህ የሆነው ግራኝ ሸዋን ከማንደዱና ሸዋን ከማስለሙ 200 አመት በፊት ነው።

የዳሞት ሃይማኖት ከፊል አይሁድ ከፊል ኦሪት ነበር ። ይህን ማለት የነዮዲት ፣ የነባዲቴ፣ ያመያዋ ንግስት አይማኖት ማለት ነው ።

ኦሮሞ ክርስትናም እስልምናም ያስፋፋ ሕዝብ አይደለም ። ክርስትናም እስልምናም የጋላ ወይም በዛሬ ቃል የኦሮሞ ሃይማኖቶች አይደሉም !

ጋላ መስፋፋት የጀመረው ክ1550 ጅምሮ ነው ። አምደ ጽዮን ዳምትን ወግቶ ከያዘ 220 አመት በኋላ። ጋላ አንድም ቦታ ከግራኝ ተዋግቶ ሰልሞ አያቅም ።

ግራኝ ክሞተ በኋላ ጋላ የእስላም አገር ወሮ ሲይዝ እስላም ሆነ፣ ምሳሌ ሃረር፣ አርሲ !

ጋላ ክርስቲያን ሕዝብ ወሮ ሲይዝ ክርስቲያን ሆነ፣ ለምሳሌ ወለቃ፣ ሸዋ፣ ወዘተ።

(በነገራችን ላይ የዛሬን ገዳኞች ተረት ተወት ስናደርግ 'ወልቂጤ' ማለት 'ወለቃይቴ' የወለቃ ከተማ ማለት ነው። ወልቂጤ ማለት አንዱ የወለቃ፣ የዳሞት ግዛት ከተማ ማለት ነው)

ስለዚህ ኦሮሞች ከርስትናም ሆነ እስልምና ያስፋፋ ህዝብ አይደለም ። ለክርስትናም እስልምናም ግድም እውቀትም ያለው ሕዝብ አይደለም ። ክርስቲያኑን ሲወሩ ክርስቲያ ፣ እስላሙን ሲወሩ እስላም ሆኑ ። በቃ ይህ ነው ታሪኩ ።

ልብ በሉ የዛግዌ ግዛት ሚያበቃው 1270 ነው ። አምደጽዮን ዳሞትን ሚወስደው በ1332 ነው። ግራንኝ ሚወረው በ1525 ነው ። ጋላ መውረር ሚጀምረው 1550ች ውስጥ ነው።

ሃቅ ለምትሹ ፣ ሃቅ ለሚገባችሁ ይህ ነው ታሪኩ !!!

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 30 Aug 2020, 04:28
by Horus

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር

Posted: 30 Aug 2020, 04:44
by Guest1
ኦሮሞ ወሮ ተስፋፋ የሚለውን ኣልቀበልም። ከተጻፈው ወይም ከተወራው ሳይሆን ከፋክት በመነሳት የተደራጀ ስርኣተ መንግስት፤ ወታደርም የነበራት ኢትዮጵያን ወረው ማሸነፍ አይችሉም ነበር። ቱርክ (በአረብ አልጋዚዎቹም አማካኝነት የግብጽ ለምሳሌ) ወሮ ግዛቱን ኣስፋፋ ሃይማኖቱንም ኣስፋፋ። ተጨባጭ ማስረጃ ኣለ።

የኣይሁዳዊ እምነት ዛሬም በሶማሊያ ጭምር ይገኛልና ኢትዮጵያ መኖሩ የሚገርም ኣይደለም። ዮዲት ጉዲት ኣይሁዳዊ ነበረች ይባላል። ፈላሻዎችም ነበሩ። ከ500 አመት በፊት የነበረው ሃይማኖት የክርስቲያን ወይም ኣይሁዳዊ ነበር። በመካከለኛው ምስራቅ፤ በአፍሪካም በኣውሮፓም ጭምር።

የእስልምና ሃይማኖት በጥቁር ኣፍሪካ የተስፋፋው በኦቶማን ቱርኮችና ለባሪያ ንግድ አፍሪካን በወረሩ አረቦች ነው። ቱርኮች አረብም ኣይደሉም ቋንቋቸውም አረብኛ አይደለም። እስልምናን የተቀበሉት በ11ኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ለምን ተቀበሉ? ስለተመቻቸው። አንድ ህዝብ በተለያየ ምክንያት አዲስ ሃይማኖት ይቀበላል። የሚገርመው አረቦች በሰው ልጅ ሲነግዱ ሃይማኖታቸው ስለፈቀደላቸው ነው? አይደለም? ሌላውስ የተቀበለው እንደነሱ ባሪያ መሸጥ እንዲያስችለው ነበር? እንዴት ነው? መፈተሽ ያለበት ይህ ነው።

ለምሳሌ ያህል ኣሁን ትዝ ያለኝ በኢትዮ ወደ አረብ አገር በባሪያነት በገፍ የተሸጡት ቆንጆ ስለሆኑ የጉራጌ ሴት ልጆች ናቸው ተብሎ በታሪክ ተመዝግቧል። በስንተኛው ክፍለዘመንና በማን ነበር የተካሄደው? ጅማ አባጅፋር ማን ነበሩ? አረብ ወይስ አረብ ስልጣን የሰጣቸው ነበሩ? ማንን ይሽጡ ነበር? የኢትዮ ታሪክ እንደገና መጠናት ኣለበት ባይ ነኝ።

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 30 Aug 2020, 05:16
by Horus
ገስት11
እኔ የኦቶማን ቱርኮች ስንት ሕዝብ እንደሸጡ አላቅም ። የጉራጌም፣ ያማራም፣ የአርመንም ሴት እረኞች ከሜዳ እየተጠለፉ ላረብ ተሽጠው ለቱርክ ቤተመንግስት አገልጋይነት ይሸጡ እንደነበርና ዛሬ የቱርክም ሆነ የነሳኡዲ አረብ መሳፍንት በተለይ መልካማ የሆኑት ሁሉ የኢትዮጵያ ዲቃላ እንደሆኑ ራሳቸው አረቦቹ ያቁታል ።

ግን አንድ ነገር እንደ ሰማይና ምድር እውነት ነገር አለው ፡ ጉራጌ ሴት ልጁን [ deleted ] አድርጎ አያቅም !! በፍጹም !! የጉራጌን ልጅ ቀጥረህ ገረድ ወይ ሰራተኛ ታደርግ ይሆናል ድሮ ማለት ነው። ግን አንዲት የጉራጌ ልጃገረድ በሽርሙጥና አትገዛትም፣ ጉራጌ ክቡር ሕዝብ ነው !!!! በቃ !!

ይህ ሁሉ ሄዶ ሄዶ ወደ ጉራጌ ግንድ እና ዛሬም ወደሚካሄውደው ድራማ ይሄዳል !!!

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 30 Aug 2020, 10:33
by Guest1
ወረራው የተካሄደው ቱርኮች ጦራቸውን ኢትዮ ኣዝምተው ኣልነበረም። የቱርክና የአረብ የጦር መሪና ምናልባትም ወታደር ልከው፤ የሚፈልጉትን መሪ ስልጣን ላይ ኣስቀምጠውና ኣስታጥቀው ከደቡብና ምስራቅ ወደ ስሜን መስፋፋት ቻሉ። ይህም የሆነው የጂቡቲ ወደብን በቁጥጥራቸው ለማድረግና የባሪያ ንግዳቸውን ለመቀጠል ነበር። በየሜዳው እየተጠለፉ ሳይሆን ያስገበሩትን ህዝብ እየሽጡ በብዙ ሺዎች በመቶ ሺዎች ወደ አረብ አገር ይልኩ ነበር ። እንዳልከው የልጅ ልጆቻቸው ዛሬም እስከ ሶሪያ ድረስ ቢገኙም ኣብዛኞቹ ተሰልበው እንዳይወልዱ ተደርገው ልጅም ሳያተርፉ ኣልፈዋል።
ወዴት ወዴት? ኣንድም ሴት ወደ ቡና ቤት አትገባም ካልቸገራት በስተቀር። እኛ እንዲህ ነን እንደዛ እያሉ መኩራራት ይቅር። ባሪያ ይሸጡ የነበሩት እነማን ናቸው? የተሸጡትስ? በወረራ የገበሩ ህዝቦች፤ በሱልጣኖች ስር የነበሩ ካልሆነ ማን ሊሆን? የኢትዮ ንጉሶች ባሪያ ለአረብ ይሸጡ ነበር? ኣልተባለም። ለዝህ መጽሃፍ ማገላበጥ ያስፈልጋል። ይህን ግን በእርግጠኝነት ማለት ይቻላል። በኣፍሪካ በጠቅላላ ማለት ይቻላል በኢትዮጵያም የባሪያ ንግድ በስፊው የጀመሩት አረቦች ናቸው።

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 30 Aug 2020, 12:09
by Abere
--ሆረስ በጣም እና መሰግናለን። እውነትም ታሪክ ታውቃለህ - በጣም ይደንቃል። አንድ ሁልጊዜ የምጠይቀው ጥያቄ ነበረኝ - እራሴን። እሱም እንዴት የግዕዝ ቋንቋ ሞተ የት እና መቼ ነበር። ይህን ጥያቄ አንተ መልሰህልኛል። እንዴት ብትለኝ። የግዕዝ ቋንቋን የገደለው የጋላ ወራራ የሞተውም ሸዋ ክፍለ ሀገር እና በደቡብ እና ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ነው። እንድሁ በድንገት ለዚያውም በሥነ-ፅሁፍ እና ስነ-መንግስት የበለፀገ ቋንቋ በሰፊው የሚነገር ሊጠፋ አይችልም ነበር። ለምሳሌ አባ ብህርይ በጋሞ የነበሩ አበ እምኔት ዜናሁ ለጋላ በፃፉበት ወቅት ደራሲው ብዙሃኑ ኢትዮጵያ በተለይም እርሳቸው በሚያገለግሉበት ሀገረ ግዛት የህዝብ ቋንቋ የነበረው ግዕዝ መሆኑን ያውቁ ስለ ነበረ ነው ለማለት ይቻላል። በዙዎች አማርኛ እና ትግርኛን ከግዕዝ ጋር ያዛምዱታል - አዎን በማህበራዊ መስተጋብር ይዛመዳሉ። ግን ግዕዝ እራሱን የቻለ አሁን ጋላ ወርሮ በያዘው ግዛት ይነገር የነበረ ቋንቋ ነው ማለት ይቻላል።

----- ሌላው Guest1 በታሪኩ ዙርያ ተጠራጣሪነት አግዝፎ ጠቅሷል። ለእኔ የገስት አስተያዬ ንድፈ ሀሳብ (theory proposition) እንጅ እውነታ reality አይደለም። የጋላ ወረራ በገሃድ የሆነ ታሪካዊ ኩነታት ነው። በጊዜ አንፃርም እጅግ የቅርብ ጊዜ። ብዙ ምዕራብዊያን አገር እኮ የትምህርት ተቋም የመሰረቱበት ዘመን ነው። ሌላው ቀርቶ ጥቁር አፍሪካዊያን ወደ ሰሜን አሜሪካ ቨርጅንያ በባርነት የመጡበት ዘመን ነው። ጋላ ከዛሬ 450 ዓመት በኋላ በተከታታይ ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ የመጣ ህዝብ ነው። ስለዚህ ጉዳዩ የንድፈ-ሃስብ እና የመላምት ፍተሻ /theory and hypotheses/ አይደለም። ለምሆኑ ጋላ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን በተለየ መልኩ ስለ እርሱ የተፃፈው እኮ ድርጊቱ ስለሆነ እንጅ ሌላ ምንም ምክንያት አይኖርም።በብዙ አገሮች እንደዚህ አጨቃጫቂ ጉዳዮች የሚነሱት እና የሚያንፀባርቁት ነባር ህዝብ እና በኋላ ፈልሶ የመጣ ህዝብ ሲኖር ነው። በመሰረቱ ኢትዮጵያዊያኖች እንግዳ ተቀባዮች ናቸው ጋላን ሰፋሪ ስለሆንክ ውጣልን አላሉም እጅግ የሚገርመው ጋላ ኢትዮጵያዊያንን ውጡልኝ ማለቱ ነው። በዘመነ ጉግ ማንጉ ውሃ ዝናብ ሽቅብ ይጥላል ይባላል። Gala has to be told to stop their manufactured lies and learn to live like the rest of Ethiopians. Else they will bring more shame upon themselves. We can't take their phase II of Aba violence invasion and genocide. It is time to stop Gala and give them a bitter lesson.

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 30 Aug 2020, 15:53
by Guest1
ኣበረ
ኦሮሞ በገዳ ተደራጅቶ ወሮ ወሎ ነገሰ ይባላል። ወለጋን ወሰደ ሽዋን ጠቀለለ፤ ተስፋፋ? የማይመስል ነገር። እንደሚወራው ከሆን ከሚኒሊክ ብኋላ ለምን ተመሳሳይ ነገር አልተፈጠረም? 50 አመት ታግለው ኣንድ መንደር አልያዙም ሲባል አልነበረም? ኣሁን እየተፈጸመ ነው ለማለትም ይፈለጋል። ኣይደለም ግን። እየተፈጸመ ነው ቢባል እንኳን በጦርነት ሳይሆን በፓለቲካ የተገኘ ነው። (መረራ እንዳሉት ሊፈርስም የሚችል ነው።) እነሱ ያልተጠቁ፤ ሁሌም ኣጥቂ ሌላው ያላጠቃ ሁሌም ተጠቂ አድርጎ ማቅረብም ትልቅ ስህተት ነው።

ፓለቲካ አገሪቱ ያለፈችበትን የኢኮኖሚ ስርኣት ማውቅ ይጠይቃል። ኣርብቶ ኣደር የነበሩ ህዝቦች አራሽ ገበሬ ሆኑ ቀጥሎም የባሪያ ንግድ ተጀመረ። የመሳፍንቶች ዘመን የባሪያ ንግድ ዘመን አልነበረም? 1554 አካባቢ ወዲህ ቱርኮችና ግብጾች ምን አዲስ ነገር ኣመጡ ከባሪያ ንግድ በስተቀር? ጦርነትና መስፋፋት። የባሪያ ንግድ ያመጣው መዘዝ ምንድነው? ባሪያ የሚገኘው በጦርነት በመማረክ ኣልነበረም? የባሪያ ንግድ መስመርና የጂቡቲና የሶማሌ ወደብ ዜያላ ለመቆጣጠር የተደረገ ጦርነት አልነበረም? እነማን ነበሩ የጦር መሪዎቹ? ለምሳሌ ግራን መሃመድ ማን እንደሆነበሩ የሚያውቅ የለም!!!!

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 30 Aug 2020, 16:52
by Horus
አበረ
የግራኝ ወረራ ከመጀሩ በፊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያናት የነበሯቸው የመጻህፍት ቁጥር (ቮሉምስ) የሜዲቫል አውሮፓ ገዳሞች ከነበራችው ይበልጥ ነበር ። ያ ሁሉ በእጅ በብራና እየተጻፈ ማለት ነው ። ያ ሁሉ ከሞላ ጎደል በ17ቱ የግራኝ የነደደ ነው ። ያንን ተከትሎ በተዳከመው ሕዝብ እና ብሎም በሰለምው ሕዝብ የመጣው ተከታታይ የገዳ ወረራ የረጅም ዘመን ጭለማ ነበር ። ዘመነ መሳፊንት አብቅቶ ኢትዮጵያ እስካገገመች ድረስ በነበረው ረጅም ዘመን ውስጥ ምን ያህል ድንቁርና እንደሰፈነ፣ ስንት ቋንቋዎች እንደ ወደሙ ፣ ስንት ጎሳዎች ዘር ጥፋት እንደ ሞቱ ገና በውል የተጠና አይደለም ። እስካሁን 18 ጎሳዎች እስከ ቋንቋቸው ወድመዋል። እዚያ ውስጥ ግዕዝ ጎሳዎች ቢኖሩ አያስደንቅም። አንድ ምሳሌ ልንገርህ፤ አንድ የኦሮሞ ገበሬ ዝቋላ ተራራ (ዝቋላ አቦ) ስር ያርሳል። አንድ አገር የሚጉወበኝ ፈረንጅ ገበሬውን ይህን ተራራ እንዴት ትመለከተዋል ብሎ ጠየቀው ። ገበሬውም "ክርስቲያኑ ያመልከዋል፣ እኛ እናርሰዋለን" ብሎ መለሰለት ። ስለዚህ ጋላ በያዘው አገር ሁሉ የሆነው ያ ነው፤ ያሳዝናል።

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 11 Dec 2024, 23:46
by Selam/

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 12 Dec 2024, 11:23
by Misraq
Horus wrote:
30 Aug 2020, 16:52
አበረ
የግራኝ ወረራ ከመጀሩ በፊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያናት የነበሯቸው የመጻህፍት ቁጥር (ቮሉምስ) የሜዲቫል አውሮፓ ገዳሞች ከነበራችው ይበልጥ ነበር ። ያ ሁሉ በእጅ በብራና እየተጻፈ ማለት ነው ። ያ ሁሉ ከሞላ ጎደል በ17ቱ የግራኝ የነደደ ነው ። ያንን ተከትሎ በተዳከመው ሕዝብ እና ብሎም በሰለምው ሕዝብ የመጣው ተከታታይ የገዳ ወረራ የረጅም ዘመን ጭለማ ነበር ። ዘመነ መሳፊንት አብቅቶ ኢትዮጵያ እስካገገመች ድረስ በነበረው ረጅም ዘመን ውስጥ ምን ያህል ድንቁርና እንደሰፈነ፣ ስንት ቋንቋዎች እንደ ወደሙ ፣ ስንት ጎሳዎች ዘር ጥፋት እንደ ሞቱ ገና በውል የተጠና አይደለም ። እስካሁን 18 ጎሳዎች እስከ ቋንቋቸው ወድመዋል። እዚያ ውስጥ ግዕዝ ጎሳዎች ቢኖሩ አያስደንቅም። አንድ ምሳሌ ልንገርህ፤ አንድ የኦሮሞ ገበሬ ዝቋላ ተራራ (ዝቋላ አቦ) ስር ያርሳል። አንድ አገር የሚጉወበኝ ፈረንጅ ገበሬውን ይህን ተራራ እንዴት ትመለከተዋል ብሎ ጠየቀው ። ገበሬውም "ክርስቲያኑ ያመልከዋል፣ እኛ እናርሰዋለን" ብሎ መለሰለት ። ስለዚህ ጋላ በያዘው አገር ሁሉ የሆነው ያ ነው፤ ያሳዝናል።
Horse brain transplant ከተደረገለት በፊትና በህዋላ የሚያወራው ጫፍና ጫፍ ነው

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 12 Dec 2024, 14:46
by Dama
Horus before he died in the hands of Oromoma was such a beautiful human being.

Re: የኦሮሞኛ (እኔ ኦሮሙማ አይመቸኝም) ፖለቲካ ችግር (ክርስቲያና እስላም አንድ ሆኖ የጋላ ወረራን ማስቆም አለበት)

Posted: 15 Dec 2024, 19:43
by AbyssiniaLady