Page 1 of 1

ኤርምያስ ለገሠና የቀድሞ መንግሥት ባደረጉት ጥናት፥ የአዲስ አበባ ወጣት ከ90% በላይ፥ በዘር መደራጀት አንፈልግም ብሏቸዋል። ለምንድን ነው ታዲያ አሁን፥ ዘር ላይ ያተኮረ ገዳ የሚጫንበት?

Posted: 30 Aug 2020, 00:58
by EwnetYashenifal