Page 1 of 1
Re: SCHOOL VIDEO+OPINION: "ዶ/ር አብይ አባቴ አንተ ትለያለህ!! ልዩ ሰው ነህ!1995 እና 1996 ሀይስኩል ተማሪ ሆነህ 1993ዓም ዲግሪ የያዝክ ጀግና ነህ!! ያንተስ ለጉድ
Posted: 28 Aug 2020, 23:34
by Dawi
yaballo wrote: ↑28 Aug 2020, 22:11
SCHOOL VIDEO+OPINION: "ዶ/ር አብይ አባቴ አንተ ትለያለህ!! ልዩ ሰው ነህ!! 1995 እና 1996 ሀይስኩል ተማሪ ሆነህ 1993ዓ.ም. ዲግሪ የያዝክ ጀግና ነህ!! ያንተስ ለጉድነው ያንተ ያለህ ሼምን ድፈርርር ..... ቪድዮውን ተመልከቱ.."
yaballo,
ጓደኛህ ኮ/ል ቢንያም እንደመሰክረው ዐብይ አንብቧል ተዘጋጅቷል፣ እሱ ብቻ አይደለም ፣ መጽሐፍ ማንበቡና ዲግሪ ከመያዙም በላይ
የራሱ የሆነ ብቃት አለው፣ በቃ!
የዲግሪ ጋጋታማ ብዙ ሰዎች አላቸው፤ ምን ሰሩበት?
ዐብይ አንድነት ፓርክን፣ የእንጦጦን ፈጥሮ አሳይቷል!
በአስር ዐመት ስልጣኑን ይለቃል፣ በእርግጠኝነት ይላል ኮ/ል ቢንያም!
Seeing is believing!
ክሊፑን ስማው!
Re: SCHOOL VIDEO+OPINION: "ዶ/ር አብይ አባቴ አንተ ትለያለህ!! ልዩ ሰው ነህ!1995 እና 1996 ሀይስኩል ተማሪ ሆነህ 1993ዓም ዲግሪ የያዝክ ጀግና ነህ!! ያንተስ ለጉድ
Posted: 29 Aug 2020, 00:20
by Dawi
yaballo wrote: ↑28 Aug 2020, 23:53
የአሻግሬ የተጭበረበረ የትምህርት ማስረጃ ስለ ስብእናው ብዙ የሚነግረን ነገር አለ። የሀገር መሪ ለመሆን የ academic ልህቀት የግዴታ መስፈርት ባይሆንም ሊታመን የሚችል ስብእና ግን የግድ አስፈላጊ ነው! አሻግሬ እዚህ ላይ ፎርሾዋል! አሁንም የአሻግሬ የትምህርት ማስረጃ የስብእናው ነጸብራቅ ስለሆነ ለህዝቡ ግልጽ ይደረግ!"
yaballo - ቀበሮው!
አንተ ሽንትህን ስታሸት በመጨረሻ ሙት!
ማመን አለማመን? እሱ ባንተና በምታምነው ውቃቢ መሐከል ያለ ጉዳይ ነው፣
ዐብይ ሠርቶ አሳይቶኛል፣ በቃ!
Seeing is believing!