Page 1 of 1

የኢትዮዽያ ማንነት እየጠፋ መሆኑን

Posted: 28 Aug 2020, 18:07
by tlel
ህዝቡ ነፃውጪዎች ባስቀመጡላቸው ኣጀንዳ ተራምዷል። ሁሉ ነገር ዘግይቷል። የውጭ ሃይሎች ከ ነፃውጪ ግብረ ኣበራቸው ጋር ኢትዮዽያን እያጠቁ መሆኑን። ኢትዮዽያውያኖች ምን እያደረጉ ነው፣ በዝባዝንኬ ስድብ፣ ተመልካች መሆን፣ ወዘተ፣ ትግል መስሎታል።

ዋናው ምልክቱ፣ ውሸታሞች ህዋሃቶችና ሻብያዎች ኦሮሞ ነን እያሉ በየ ሃያላን ከተማ ኦሮሞ ኦሮሞ እያሉ መሆኑን። እንደ ኢኣር የመሰለ ጸረ ኢትዮፕያውያን፣ ኢትዮዽያን የማጥፋት ኣጀንዳቸውን በኢኣር እንደልባቸው እቅድ ሲያወጡ፣ ያኔ ነው ኢትዮዽያ ያለቀላት መሆኑን የሚታወቀው። እሱ ብቻ ሳይሆን፣ ሌላ ጸረ ኢትዮዽያ ናዚ ሆነው እስራኤላውያን ነን የሚሉ ምዕራባውያን ኣማራውን ኣንቆ መያዙና ልክ እንደ ሻብያ ህዋሃትና ኦነግ ኣማራውም ወደ ጸረ ኢትዮዽያ እየተራመደ መሆኑን። ጊዜው እየረዘመ እየሄደ በኮሮና ምክኛት ኢትዮዽያ ሙሉ በሙሉ ማንነቷ እንደ ኣገር እየጠፋች መሆኑ። እሱ ብቻ ሳይሆን፣ ኣባይን ሌሎች ማዕድን ሃብቷን ኣሳልፋ እየሰጠች ነው። ኣብይ መጣ ኣልመጣ ምንም ለውጥ የሚያመጣው ነገር የለም። ቤተ ክርስትያን መደበቅ ባፍ መናገር ለኢትዮዽያ ምንም የሚበጅላት ነገር የለም። ህዝቡ ተከፋፍሏል፣ ኢትዮዽያን ኣንድ ያደረገው ሸዋ ያጠፉታል። ጊዜን እየገደልን ነው።

ሌሎች ያፍሪካ ማህበረሰብ ስመ ልቦና፣ ኣርቆ የማሰብ፣ ከሃያላን ጋር በንግደም ሆነ በመሳተፍ ግብ ግብ የሚፈጥሩ ሆነዋል። ኢትዮዽያዊው ኣንድችም የሚያደርገው ነገር የለም፣ ማለትም ግንዘብ ኣዋጣሁ ብሎ የሚፈነድቅ ህዝብ ነው። ዋናው ትግሉ ምን ላይ እንደሆነ ኣግባውም። ኢትዮዽያ ልትድን የምትችለው ይደሮዋን ትግሏን በማምጣት ብቻ ነው። መሪዎችና ተከታዮች ተደማምጠው ነው መስራት ያለባቸው እንጂ በትንሽ ቁስ እኔ በልጥ እኔ በልጥ የሚል ትውልድ ተፈጥሮ ኢትዮዽያ እንደ ኣገር ኣትቆምም። እስከ ዛሬም ምንም ለውጥ የማያመጡ መሪዎች ናቸው ያሉት። ኣብይ ወደደም ጠላም የውጭ ኣጀንዳ ማራመዱ ኣይቀርም በግዱ። ኢትዮዽያዊው ነው ተሰባስቦ ኣብይን ማሸጋገር ያለባቸው ወደ ትክክለኛ መሪነት። ዶር ኣብይ ትልቅ ተጽዕኖ ኣለበት፣ ኢትዮዽያውያኖች ወዳጅ ናት በምትባለው ኣገር እየተጠቃች ነው። ኢትዮዽያውያኑ ነው ቁጭ ብሎ ምን መደረግ እንዳለበት መወያየት ያለበት በዘር ውስጥ ሆኖ ሌላውን ከመግፋት።

ካሁን ወዲህም እንደ ህዋሃት ኣይነት ስርዓት እንጂ ኦነግም ሆነ ኣማራ ነው የሚሉት ኢትዮዽያን እንደ ቀድሞው በንጉሳችን ዘመን እኩል ኣድርጎ የሚመራት ኣይኖርም። ዲሞክራሲ ብሎ ህልም የለም። ሻብያም እነ ኢሃፓን እነ ፒፒን ይዞ በጅ ኣዙር ሊገዛ እንጂ ኢትዮዽያን ካላጠፋ ከህዋሃት ጋር ሆኖ ነው። ለጊዜው ኦሮሞውን እያታለለ ነው።