Page 1 of 1

የገዳ ተረትና የኦሮሞኛ ፖለቲካ ቀውስ

Posted: 28 Aug 2020, 15:05
by Horus
ነገርን ነገር ያነሳዋል ይባላል። የዘመኑ ኦሮሞኛ ሄጂሞኒስቶች በጭፍን በሚገፉት የካልቸር ወረራ ቅዠት ሳቢያ ገዳ የሚባለው የዘር ማጥፊያ እና ወረራ ቲኦሪ ገና በኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲወገዝ ይደረጋል ። አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ እንደ ሚያወጣ ማለት ነው ።

ልብ በሉ ምን ያህል እንደ ተቃወሱ ! ታከለ ኡማ አዲስ አበባን ኦሮማይዝ እንዲያደርግ ተላከ ። መሬት፣ ቤትና ገንዘብ ሲዘርፍ ተይዞ ሊጋለጥ (በተለይ በኢዜማ ጥናት) አንድ ቀን ሲቀረው አቢይ እሱን አሰውግዶ አዳነችን አመጣ ። እሷ ባንድ በኩል ፓርቲዎች እያፈነች የታከለን ወንጀል ስትደቅብ፣ ሌላው ኦሮሞኝ ተነስቶ የኢትዮጵያን ትምህርት በገዳና ቁቤ መሃይምነት ሊተካ ያውጃል ። ከዚህ የባሰ የዞረበት እስትራተጂ ሊኖር አይችልም ። ሺመልስ የሚባለው ድብቅ አላማው ተጋልጦ በክልሉ ይሆነውን ጄኖስይድ ላይ ቃል ሳይል ከርሞ ከወር በኋላ ባሌ ሄዶ ሌላ ማዘናጊያ ይለፍፋል። እሱ ግ ን የሚኖረው አቧሬ አዲስ አበባ ነው። ስለዚህ በፒፒ አናት ላይ ቂብ ያሉት የኦሮሞኛ ሄጂሞኒስቶች የጨዋታ ካርታ ተፐውዞባቸዋል ።




Re: የገዳ ተረትና የኦሮሞኛ ፖለቲካ ቀውስ

Posted: 28 Aug 2020, 15:19
by Za-Ilmaknun
These guys are doing a great service to the country and its people by underscoring the danger that we are facing by the double faced politicians of our time. They are keeping the focus centered on the main issue of our time and expose the unsavory dealings happening behind the facade. This definitely earns them enmity from the fanatic tribalism imbeciles and the confused souls who misplaced their complete trust on a few words of confusers. However, in the end the truth shall set them free.

Re: የገዳ ተረትና የኦሮሞኛ ፖለቲካ ቀውስ

Posted: 28 Aug 2020, 15:23
by Abere
የጋላ አሳልፊ ሲያንስ የማንቆርቆሪያውን ይደፋል፣ ሲበዛ ጋኑን ይሰብራል። አሁን ጋላ ጊዜዬ ነው ብሎ ጥጋብ ነፍቶት እንደ አህያ ያናፋል ስለዚህም አዲስ አበባን ለመሰልቀጥ በጋላው ሹም ዐብይ አህመድ አሳላፊነት ይሚከናወን አስፀያፊ ሙከራ። ኢትዮጵያዊያኖች ልብ ማለት ያለባቸው አንድ ነገር አለ። እርሱም ያለፉት 40 ዓመታት ችግር ሁሉ በጋላ ምክንያት ነው። የትግሬው ወያኔ ኢትዮጵያዊያንን ለማዳከም የተጠቀመው ጋላ ነው። ስለዚህ ጥንትም የኢትዮያ ጥላት እንዴ ሆነ ሁሉ አሁንም ጋላ የኢትዮጵያዊያኖች የጋራ ጠላት ነው።

በጣም አስፀያፊ ነው የ21ኛው ክፍለ ዘመን ወጣት የቋንጣ ወሸላ አንቴና አናቱ ላይ የሚያንጠለጥል የገዳይ፣የሰላቢ፣ የጨፍጫፊ፣ ጎጅ የጋላ ባህል እንድማር ማስገደድ። ወጣቱ የትምህርት አድማ ማደረግ አለበት። የእርሱ ያልሆነውን ተገዶ መማር የለበትም።

Re: የገዳ ተረትና የኦሮሞኛ ፖለቲካ ቀውስ

Posted: 28 Aug 2020, 19:07
by tlel
ታድያ ኣብይ እየሾመ ያለው እነዚህን ይው የኢትዮዽያ ኣላማ የለውም ማለት ነው። ምናልባትም የሻብያና የ ህዋሃትን ተልኮ እያስፈጸመ ነው ማለት ነው። ዋና ኣላማ እኮ ኢትዮዽያን ለማጥፋት በኬን ያ በሶማልያ በኣረብ በዮዲት ጉዲት ባህል መበረዝ ነው። በእጅ ኣዙር ደሞ ኣባይንና ማዕድን ለመውሰድ ኣላማ ነው። በየ ክልሉ ወታደር ማድረግ ማለት፣ ተጋደሉ ማለት ነው።

ያም ሆነ ይህ፣ ኣሁንም የኢትዮዽያ ጠላቶች ኢትዮዽያን እንወክላለን እያሉ ዘርን የሚሰድብ ነው። ይህ ኣነጋገር ተመልሶ የሚያጠቃው ምስኪኑን ህዝብ ነው። ስለዚህ ሁሉም የውጭ ሃይል የሃሰት ቃልኪዳን በሰጣቸው ምክን ያት የኢትዮዽያን ህዝብ በዘር በመስደብ መከፋፈል ከዚህ በላይ ጠልትነት የለም። ለምሳሌ ኣበረ እስከዛሬ ድረስ ሰላም መስሎ ማንነቱን የገለጠው ኦሮሞን በመስደብ ኣገርን የሚያድን መስሎታል። ኦሮሞ ማለት እኮ የተደበላለቀ የኢትዮዽያ ህዝብ ማለት ነው። መጀመርያውኑ ህዋሃትን እስከዛሬ ድረስ በማልቀስ ጊዜ ስቶ ዛሬ ደሞ ኦሮሞውን ይሳደባል። ከዚህ በላይ ድንቁርና የለም ወይም ኢትዮዽያዊ መስሎ ሌላ ኣጀንዳ ያለው ግለሰብ ነው። ልክ እንዲ ሌክሾር ወዘተ። እነዚህ ሁሉ እውነተኛ ኢትዮዽያውያን ኣይደሉም የኢትዮዽያን ማህበረሰብ በጅምላ የሚሳደቡ።

የኦርቶዶክስ እምነት ከሚያስተምረው ዋናው በጎ ነገር፣ የሌላውን እመነት፣ ባህል ኣለመንካት፣ ይቅር የማለት ናቸው። ለዚህ ነው እውነት ኦሮሞ ከ ኬን ያ ወይም ከሌላ ኣገር ከፈለሱ ኢትዮዽያ ሲቀመጡ ማንም ኣልገፋቸውም። ኦሮሞ ማህበረሰብ ግን ኣህመድ ግራኝን ጥቃት ተሞርክዘው ሲስፋፉ የሌሎችን ዘር፣ በማጥፋት ከሆነ፣ ኣጀንዳው ልክ እንደ ዛሬ ኣላማ ኣለው ማለት ነው። ያም ሆነ ይህ የኢትዮዽያን መዳከም ዋናው ተጠያቂው ህዋሃት ሻብይ ኦነግ ና ህዝቡ ነው እስከ ዛሬ ድረስ ህዝብ ሲከፋፈል ዝም ብሎ ማየቱ ለውጭ ሃይል እንጂ ለማንም የማይጠቅም መሆኑን ነው። ትላንት ስለ ህዋሃት ስናወራ ዛሬ ደሞ በክፉኛ ኣካሄድ እነ ሃብታሙ በሚያሰራጩት፣ ኦሮሞ እንዲ ኣድርጏል በሚል ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚለውን የተለያየ ማህበረሰብ ኦርሞን ማግለል መሆኑን የተገነዘቡት ኣይመስልም። ለምን ህዋህትን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት እስከዛሬ ኣይጥሩም የኢትዮዽያ ዋና ቁስል ተልኮ ያላቸው ህዋህትና ኦነግ ላይ ለምን ኣይናገሩም የበለጠ ኢትዮዽያ ህዝብን ከመከፋፈል። ኣማራው ክልል ውስጥ ነኝ ማንም ኣይነካኝም የፈለኩትን ባወራ ማለት እራስ ወዳድነት ነው፣ እውነት ለኢትዮጵያ የሚታገሉ ከሆነ ነው። ኣለበለዚያ የራሳቸው እነሱም ኣጀንዳ ኣላቸው።

Re: የገዳ ተረትና የኦሮሞኛ ፖለቲካ ቀውስ

Posted: 28 Aug 2020, 20:05
by Abere
tlel
እኔን ለመውቀስ የሚያስችልህ አንዳች ምክንያት ያለህ አይመስለኝም። ይመስለኛል ለምን ጋላ ትላለህ ለማለት ከሆነ ጋላ የህዝብ ስም ስለሆነ ነው። ደግሞ አንድም ህጋዊ የሆነ ህገ-መንግስት አገሪቷ ኖሯት በህግ የተደነገገ ነገር የለም። ስለዚህ ታሪክን በማስገደድ ማሳሳት ነው የህዝብ ስም ማጥፋት። የጋላን ጥፋት ሁሉን ችለን ከ40 ዓመታት በላይ ታገስን። ግን ትዕግስታችን ያፈራው በገዛ አገራችን መሰደድ እና መገደል ሆኗል። Doing the same thing is not only stupidity it is insanity. እስኪ አስተውል እንዴት ጋላ እንመን በመጀመሪያ ለማ መገርሣ በደንደስ ጣለን፣ ቀጥሎ ዐብይ አህመድ ፣ በቅርቡ ደግሞ መራራ ጉዲና። ምንም የሚታመኑ አይደሉም።