ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
Posted: 28 Aug 2020, 11:04
ይህ አባባል ትክክለኛና በፓለቲካል ሳይንስ የተመሰከረለት ግ ኝ ት ነው ፤፤ ይህን የምለው ትንጥየ ሥጋ ስለ አለኝ ማለትም በእናቴ እናት
ወይም ከአራቱ አያቶቸ በአንድ አያቴ ኦሮሞ ስለሆንኩ አይደለም ፤፤ ምክንያቱም እኔ እራሴን የማየው አንደኛና መጀመሪያ እንደ ጠንካራ
ኢትዮጵያዊና በስነ ልቦናዊ ስሜት ደግሞ እንደ ጎንደሬ/ አማራ ነው ፤፤ ይህን በደንብ በመረጃ ላረጋግጥላችሁ እችላለሁ ፤፤ ነገር ግን የኦሮማራ
ጠምረት ኢትዮጵያዊነትን እንደ አገር ለማስቀጠል ትልቅ ኃይል ነው ፤፤ ከዚህ ላይ እህቴ አስቴር በዳና ባለፈው በአንዳፍታ ይሁን በዘሕበሻ
እንደገለጸችው ኢትዮጵያዊነት ማለት አማራና ኦሮሞ ብቻ አይደለም ፤፤ ሌሎችንም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ያካታል ፤፤ በተለይ በተለይ
ጠንካራ ሰራተኛ ጉራጌዎችን ፤፤ ታዲያ እንዴት ኦሮማራን ማጠናከር ሁለት ወይም ሶስት ወፎችን እንደመግደል ይቆጠራል ? ብላችሁ ከጠየቃችሁኝ
ሁለቱ ወይም ሶስቱ ወፎች እነማን እንደሆኑ ልዘርዝርላችሁ ፤፤
1ኛው ወፍ ፣ እንደምታውቁት የአማራ የክልል መ/ቤት ባለ ሥልጣናት የተገደሉበት የምክንያት እርሾ ፤
ዶ/ር አምባቸው መኮነን ( አፈሩን ያቅልለትና ወንድም አለም) ኦሮሚያ አምቦ ሔዶ ጠጅ ጠጣ ተብሎ
የጠባብ የአማራ ብሔርተኞች በተለይም የጎጃም ጎጠኞች አሳምነው ጽጌን አሳስተውት ነው ፤፤ ስለዚህ
ጽንፈኛ የአማራ ብሔረኞች የኦሮሞንና የአማራን ሕብረትና አንድነት አጥብቀው ይጠላሉ ፤፤
2ኛው ወፍ ፤ ወያኔ ትግሬዎች እንደ አማራና ኦሮሞ ጥምረት የሚጠሉት ነገር የላቸውም ፤፤ እንዲያውም መለስ
ዜናዊ < አማራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ እኛ ወያኔዎች የሚያልቅልን ያኔ ነው !!» > ብሎ መናገሩ ይህን የወያነ አቆም
በማያወላዳ መንገድ ያሳያል ፤፤ የሁለቱ ሕዝቦች አንድነት የኢትዮጵያዊነት ምሰሶ በመሆኑ ይህን ሕብረት በማንኛውም
መንገድ ማበላሽት ለራሳቸው መኖር ያስፈልጋል ብለው ያስባሉ ፤፤ አስታውሱ ወያኔዎች አብሮ በመኖር ( co-existeance)
ጭራሽ አያምኑም ፤፤
3ኛዋ ወፍ ፤ ጽንፈኛ አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች ናቸው ፤፤ እንደሚታወቀው ጽንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች ኦሮሚያን ነጻ አገር አድርገው
ከኢትዮጵያ ገንጥለው ለብቻ ማድረግ ይፈልጋሉ ፤፤ ኢስላሚክ ኦሮሚያ ይሁን ወይም የአረብ ገረድ ወደፊት እንወስናለን ብለው አስበዋል ፤፤
ስለዚህ ምንም ስንኮ ከእነዚህም በተጨማሪ ለፓለቲካ አላማ ሳይሆን እራሳቸውን ለማሳወቅ የሚጥሩ አክቲቪስቶች ኦሮማራን
እንደሚቃወሙት ግልጽ ቢሆንም በዋናነት እነዚህ ሶስት ወፎች የኦሮማራ ጠላቶች ናቸው ፤፤ ለኢትዮጵያ ህላዊነት ደግሞ የእነዚህ
ጥምር ኃይል ወሳኝ ሚና ይጫወታል ፤፤ የኢትዮጵያ አብሮነትና አንድነት ትልቁ ዳንቃራ እነዚህን አንድ በአንድ በኦሮማራ ቅንጅታዊ
ትግል መደምሰስ አስፈላጊ ነው ፤፤ ጠላቶቻችን ስለበዙ አስቸጋሪ ቢያደርገውም ሀቁ ግን እነዚህን ሶስት ወፎች መግደል የሚቻለው በአንድ ድንጋይ
በኦሮማራ ቅንጅታዊ ትግል ነው ፤፤ የአማራና የኦሮሚያ የክልል መንግስት ከዴያስፓራው ማህበረሰብ ጋር ሆነው ይህን የኦሮማራ ድርጅት እንደገና
ለማንሰራራትና ለማደራጀት መስራት ይኖርባቸዋል ፤፤ ምክንያቱም ሁለቱን ትልቅ ኃይሎች ወደ አንድነት ካመጣናቸው ሊሎች ውኃዳን ወገኖች
መሰባሰባቸውና ሕብረቱን መቀላቀላቸው አይቀርም ፤፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን ከተደገሰልን የጥፋት ድግስ ለመታደግ ኦሮማራ ሕብረት ወሳኝ ነው !!