ይህ አባባል ትክክለኛና በፓለቲካል ሳይንስ የተመሰከረለት ግ ኝ ት ነው ፤፤ ይህን የምለው ትንጥየ ሥጋ ስለ አለኝ ማለትም በእናቴ እናት
ወይም ከአራቱ አያቶቸ በአንድ አያቴ ኦሮሞ ስለሆንኩ አይደለም ፤፤ ምክንያቱም እኔ እራሴን የማየው አንደኛና መጀመሪያ እንደ ጠንካራ
ኢትዮጵያዊና በስነ ልቦናዊ ስሜት ደግሞ እንደ ጎንደሬ/ አማራ ነው ፤፤ ይህን በደንብ በመረጃ ላረጋግጥላችሁ እችላለሁ ፤፤ ነገር ግን የኦሮማራ
ጠምረት ኢትዮጵያዊነትን እንደ አገር ለማስቀጠል ትልቅ ኃይል ነው ፤፤ ከዚህ ላይ እህቴ አስቴር በዳና ባለፈው በአንዳፍታ ይሁን በዘሕበሻ
እንደገለጸችው ኢትዮጵያዊነት ማለት አማራና ኦሮሞ ብቻ አይደለም ፤፤ ሌሎችንም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ያካታል ፤፤ በተለይ በተለይ
ጠንካራ ሰራተኛ ጉራጌዎችን ፤፤ ታዲያ እንዴት ኦሮማራን ማጠናከር ሁለት ወይም ሶስት ወፎችን እንደመግደል ይቆጠራል ? ብላችሁ ከጠየቃችሁኝ
ሁለቱ ወይም ሶስቱ ወፎች እነማን እንደሆኑ ልዘርዝርላችሁ ፤፤
1ኛው ወፍ ፣ እንደምታውቁት የአማራ የክልል መ/ቤት ባለ ሥልጣናት የተገደሉበት የምክንያት እርሾ ፤
ዶ/ር አምባቸው መኮነን ( አፈሩን ያቅልለትና ወንድም አለም) ኦሮሚያ አምቦ ሔዶ ጠጅ ጠጣ ተብሎ
የጠባብ የአማራ ብሔርተኞች በተለይም የጎጃም ጎጠኞች አሳምነው ጽጌን አሳስተውት ነው ፤፤ ስለዚህ
ጽንፈኛ የአማራ ብሔረኞች የኦሮሞንና የአማራን ሕብረትና አንድነት አጥብቀው ይጠላሉ ፤፤
2ኛው ወፍ ፤ ወያኔ ትግሬዎች እንደ አማራና ኦሮሞ ጥምረት የሚጠሉት ነገር የላቸውም ፤፤ እንዲያውም መለስ
ዜናዊ < አማራና ኦሮሞ አንድ ከሆኑ እኛ ወያኔዎች የሚያልቅልን ያኔ ነው !!» > ብሎ መናገሩ ይህን የወያነ አቆም
በማያወላዳ መንገድ ያሳያል ፤፤ የሁለቱ ሕዝቦች አንድነት የኢትዮጵያዊነት ምሰሶ በመሆኑ ይህን ሕብረት በማንኛውም
መንገድ ማበላሽት ለራሳቸው መኖር ያስፈልጋል ብለው ያስባሉ ፤፤ አስታውሱ ወያኔዎች አብሮ በመኖር ( co-existeance)
ጭራሽ አያምኑም ፤፤
3ኛዋ ወፍ ፤ ጽንፈኛ አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች ናቸው ፤፤ እንደሚታወቀው ጽንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች ኦሮሚያን ነጻ አገር አድርገው
ከኢትዮጵያ ገንጥለው ለብቻ ማድረግ ይፈልጋሉ ፤፤ ኢስላሚክ ኦሮሚያ ይሁን ወይም የአረብ ገረድ ወደፊት እንወስናለን ብለው አስበዋል ፤፤
ስለዚህ ምንም ስንኮ ከእነዚህም በተጨማሪ ለፓለቲካ አላማ ሳይሆን እራሳቸውን ለማሳወቅ የሚጥሩ አክቲቪስቶች ኦሮማራን
እንደሚቃወሙት ግልጽ ቢሆንም በዋናነት እነዚህ ሶስት ወፎች የኦሮማራ ጠላቶች ናቸው ፤፤ ለኢትዮጵያ ህላዊነት ደግሞ የእነዚህ
ጥምር ኃይል ወሳኝ ሚና ይጫወታል ፤፤ የኢትዮጵያ አብሮነትና አንድነት ትልቁ ዳንቃራ እነዚህን አንድ በአንድ በኦሮማራ ቅንጅታዊ
ትግል መደምሰስ አስፈላጊ ነው ፤፤ ጠላቶቻችን ስለበዙ አስቸጋሪ ቢያደርገውም ሀቁ ግን እነዚህን ሶስት ወፎች መግደል የሚቻለው በአንድ ድንጋይ
በኦሮማራ ቅንጅታዊ ትግል ነው ፤፤ የአማራና የኦሮሚያ የክልል መንግስት ከዴያስፓራው ማህበረሰብ ጋር ሆነው ይህን የኦሮማራ ድርጅት እንደገና
ለማንሰራራትና ለማደራጀት መስራት ይኖርባቸዋል ፤፤ ምክንያቱም ሁለቱን ትልቅ ኃይሎች ወደ አንድነት ካመጣናቸው ሊሎች ውኃዳን ወገኖች
መሰባሰባቸውና ሕብረቱን መቀላቀላቸው አይቀርም ፤፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን ከተደገሰልን የጥፋት ድግስ ለመታደግ ኦሮማራ ሕብረት ወሳኝ ነው !!
-
- Member
- Posts: 494
- Joined: 27 Oct 2014, 15:59
Re: ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
አምና ሲሰርቀኝ ያዬሁትን ዘንድሮ አላምነውም። የአማራ እና ጋላ ኅብረት አያስፈልግም። አማራን ለማስበላት የሚታሰብ ወጥመድ ይመስላል። በመሠረቱ የዐማራ እክራሪ የለም የግድ በጋላ እና በትግሬ ወያኔ ግፊት እና ጫና እራስን ከመከላከል የመነጨ ፍትሀዊ ትግል ነው እንጅ። አክራሪ እና ጠባብ ያለው በጋላ እና በትግሬ ወያኔ የንዑሰ ስብዕና ምስቅልቅል ሰለባዎች ነው እንጅ። አማራ እነኝህን ከጫንቃው ላይ ማስወረድ እንጅ ጋላ እና የትግሬ ወያኔ ተሸክሞ መጨማለቂያ አይሆንም - የጋላ ማህበርም አብሮ አይጠጣም።
ይገባኛል ነገሮችን ለዐብይ አህመድ ለማለዘብ ከሆነ እራሱ ዐብይ አህመድ የጋላ ዕቁብ ጣይ ስለሆነ የዕቁቡን መተዳደርያ ሽመልስ አብዲሣ ስለ አወጀው ጥቅም የለውም። ተበላህ ጎንዴሬ፣ተበላህ ወሎዬ፣ ተበላህ ጎጃሜ አትነሳምዎይ ነው መሆን ያለበት - ከተበላስ ቆይቷል።
ይገባኛል ነገሮችን ለዐብይ አህመድ ለማለዘብ ከሆነ እራሱ ዐብይ አህመድ የጋላ ዕቁብ ጣይ ስለሆነ የዕቁቡን መተዳደርያ ሽመልስ አብዲሣ ስለ አወጀው ጥቅም የለውም። ተበላህ ጎንዴሬ፣ተበላህ ወሎዬ፣ ተበላህ ጎጃሜ አትነሳምዎይ ነው መሆን ያለበት - ከተበላስ ቆይቷል።
-
- Member
- Posts: 494
- Joined: 27 Oct 2014, 15:59
Re: ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
Abere :
አባባልህ ምናልባት ሽመልስ አብዲሳ የተናገረውን < ቁማሩን በላናቸው !...> የሚለውን ዝባዝንኬ መሰረት አድርገህ ከሆነ ተሳስተሃል ፤፤
ምክንያቱም የሁለቱን ሕዝቦች ጥምረት ፣ ሕ ብረትና አንድነት የሚፈልጉ genuine የኦሮሞ ሊሕቃንና ወገኖች አሉ ፤፤ ከዚህ ላይ ሁለት መሰረታዊ
ነገሮችን ትኩረት አድረገን ለማየት እንሞክር ፤፤ 1ኛው / የኦሮማራን ጥምረት እንዲያውም አጠቃላይ የኢትዮጵያን የሕ ዝብ አንድነት በሚፈልገው
አጠቃላይ ሕዝብና ፤ በቁጥ ር ትንሽ ሆነው ነገር ግን ትልቅ የአጥፊነት ሚና የሚጫወቱትን የሊሕቃን ፍላጎት ለያይቶ ማየት ያስፈልጋል ፤፤ ሕዝቡ
እንደ ሕዝብ ሕብረትን አንድነትን ወይም አብሮነትን ይፍልጋል ፤፤ This is true in Amhara, Tigray, Oromo, Gurage etc.
ነገር ግን ሊሕቃን የዚህን የሕዝብ አንደነትና አብሮነት ጭራሽ አይፈልጉም ፤፤ እነዚህ የጎሳ ፓለቲካ የሚያራምዱ ሁሉም ጽንፈኞች ምንም ስንኮ
በደረጃ ይለያዩ እንጂ የሕዝባችንን አብሮነትና ሕብረት አይፈልጉም ፤፤ ባለፈው የብልጽግና ፓርቲ ምስረታ እነ ለማ መገርሳ ብልጽግናን ያልደገፉበትን ሖደትና ፤
አምቦ ላይ ደግሞ የአዴፓ መሪዎች ያደረጉት የኦሮማራ ጥምረትና ያን ተከትሎ በአዴፓ መሪዎች የተደረገውን ግድያ እንደ ሁለት ምሳሌ ልናየው እንችላለን ፤፤
ሁለተኛው ትልቁ ነጥብ የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ በአንጻራዊነት ፍጹም የጎሳ ፓለቲካና አክራሪነትን የማይቀበል ሕዝብ ነው የተባለው ነገር
ትክክል ነው ፤፤ ለዚህም ይመስለኛል በኦሮሚያና በተለያዩ አካባቢዎች በሚደረግበት ጥቃት ልባችን እየተሰበረ ያለው ፤፤ ይህ ሕዝብ ለኢትዮጵያዊነትና
ለአብሮነት የሚከፍለው መስዋእትነት እጅግ የከፋ ሆኖ ከቀጠለና በዚህም ላይ በጣም ጽንፈኛ የአማራ ሊሕቃን ሲጨመሩበት ውሎ አድሮ ይህ ሁኔታ
መቀየሩ አይቀሬ ይሆናል ፤፤ ለዚህም ነው ከዚያ በፊት የወደፊቱን እጣ ፋንታችንን ለመወሰን ይህን የኦሮማራ ቅንጅትና ጥምረት ማጠናከር ይገባል የምለው ፤፤
እንጂ ከሁሉም በኩል የበላይነትን ለማስረጽ የሚፈልጉ ምሁራንና ሊሕቃን መኖራቸው ቢታወቅም አጠቃላይ ሕዝቡ ግን አብሮነትን ይመርጣል ፤፤ የሕዝቡን
መልካም ፍላጎት ከሊሕቃን የሥልጣን ጥመኛነት በልጦ ከተገኘ አንድነታችንና አብሮነታችን የሰመረ ይሆናል ፤፤ ይህ ደግሞ በአ ማራና በኦሮሞ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን
በሁሉም የኢትዮጵያ ብ ሔርና ብሔረሰብ ሕ ዝ ቦች ጭምር ነው ፤፤

Abere wrote: ↑28 Aug 2020, 11:34አምና ሲሰርቀኝ ያዬሁትን ዘንድሮ አላምነውም። የአማራ እና ጋላ ኅብረት አያስፈልግም። አማራን ለማስበላት የሚታሰብ ወጥመድ ይመስላል። በመሠረቱ የዐማራ እክራሪ የለም የግድ በጋላ እና በትግሬ ወያኔ ግፊት እና ጫና እራስን ከመከላከል የመነጨ ፍትሀዊ ትግል ነው እንጅ። አክራሪ እና ጠባብ ያለው በጋላ እና በትግሬ ወያኔ የንዑሰ ስብዕና ምስቅልቅል ሰለባዎች ነው እንጅ። አማራ እነኝህን ከጫንቃው ላይ ማስወረድ እንጅ ጋላ እና የትግሬ ወያኔ ተሸክሞ መጨማለቂያ አይሆንም - የጋላ ማህበርም አብሮ አይጠጣም።
ይገባኛል ነገሮችን ለዐብይ አህመድ ለማለዘብ ከሆነ እራሱ ዐብይ አህመድ የጋላ ዕቁብ ጣይ ስለሆነ የዕቁቡን መተዳደርያ ሽመልስ አብዲሣ ስለ አወጀው ጥቅም የለውም። ተበላህ ጎንዴሬ፣ተበላህ ወሎዬ፣ ተበላህ ጎጃሜ አትነሳምዎይ ነው መሆን ያለበት - ከተበላስ ቆይቷል።
Re: ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
ሾላ ገባያ፣sholagebya wrote: ↑28 Aug 2020, 13:06Abere :

ለምንድን ነው የዐማራ እና የጋላ ጥምረት የተፈለገው? ኢትዮጵያ የሁሉም አገር ነች - የጉራጌው፣ወላይታው፣ ትግሬው፣ ሱማሌው፣አፋሩ፣ወዘተ ስለዚህ የኢትዮጵያዊያን ጥምረት እንጅ። ብዙዎቻችን የወያኔው ጌታቸው ረዳ በአንድ ወቅት ጋላ እና ዐማራ እሣት እና ጭድ ናቸው ብሎ ተናግሮ ነበር። በእርግጥ በዘመናችን ዐማራ አሁን እንጅ ወትሮ እንድህ ዓይነት ስላላዬን አላመንም። ጌታቸው ረዳ ግን ትክክል ነበር። ጋላ ወቅት ጠብቆ አሳቻ ጊዜ ላይ ሰው የሚያጠቃ ነው። ለነገሩስ ጋላ እና ዝናብ ከደጃፍ ይጨርሳል ይላል ተረቱ። እኔ በበኩሌ ይኸን ጋላ ዐማራ ጥምረት ወጥመድ እንጅ ፋይዳ የለውም። በምትኩ ግን የኢትዮጵያዊያን ጥምረት ከጋላ ጥቃት ነፃ አውጭ ግንባር ያስፈልጋል። ወቅት ተጠቅሞ የዘር ፍጅት በፈፀመው ጋላ ላይ ተመጣጣኝ መልስ ያስፈልገዋል። ከጋላ ጋር አብሮ የመኖር ሁኔታ አስቸጋሪ ነው። ከጋላ ጥቃት መጀመሪያ ወደ አጥቂነት መሸጋገር መጀመሪያ ያስፈልጋል።ምናልባት ትንሽ ሥጋ እንዴ መርፌ ትወጋ ነው እና የጋላ ዘር ስላለብህ ቅር ሊልህ ይችላል። ግን በአሩሲ እና ባሌ ጋላ ሰው ባልሞተበት አሰቃቂ ሁኔታ የተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ገና ደማቸው አልደረቀም - ደማቸውን የሚመልስ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ይፈልጋል።