ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ለምዳ ትገባለች! ማነው አህያ? ማነው ጊደር? ምንድን ነው ፈሱ? ጉራጌ ንቃ! በቃ!!!
Posted: 28 Aug 2020, 03:05
ታሪክ እንደ ሚነግረን የጨቦው ጉራጌ ህብተ ጎርጊስ ዲነግዴ (ዲነግድ ማለት ፍትህ ሚገዛው፣ ልክ፣ ትክክል ሰው ማለት ነው) ዘርማንዘራቸው ፈረስና ጉግስን ለሌሎች ያስተማረ ሆኖ ሳለ የሸዋ መኳንንት ሁሉ ስለፈረስ ሲፎክር ሃብቴ ግን ይህን መሰል እብጠትም ሆነ እብሪት የማይነካው ክቡር ስክን አዝማች ነበር ። ማለትም የጉራጌ ካልቸር ዲነግድ ስክነት ነው ። ፈረንጅ ዊዝደም ይለዋል ። ዛሬም ቃሉ ፣ ዛሬም ትምህርቱ ፣ ዛሬም ውርሱ ይህ ነው።
ጉራጌ ከመንጋ ቄሮ ዱላ መሸከምን አይማርም። በመርካቶ ብረት ይሰራል። ጥይት ይሰራል ። መድፍ፣ ሳንጃ፣ ሰንዳ፣ ጦር ይሰራል። ስለዚህ ይህን ፍጹም ስክን ሕዝብ አትረብሹት!! በቃ !!
ጉራጌ የጎሳ ፖለቲካ ተሽሮ ትክክለኛ ሴራ እንዲኖር እንጂ የድንዝዞች መንጋ ተከታይ ወይም ተደማሪ አይደለም ።
ስለዚህ በትግሬ ዎያኔ ስር የበቀላችሁ ትቂት ጉራጌ ነን ምትሉ ካድሬዎች አደብ ግዙ ። አባቶች ከስንት ወራሪ በተራራውና ዋሻው ታግለው ነው ጉራጌ የሚባል ሕዝብ ያኖሩ ። ጋፋት ያን ስላላደረገ ጠፍቷል ። ልክስክስ ስልጣና ሳንቲም ለቃሚ ካድሬ በጉራጌ ስም ውርደት አታንሳ ።
ጉራጌ ሁለቴ ሶስቴ አይዋጋም ። እውነተኛ ጠላት ሊያጠፋው ሲመጣ ያኔ ነው ጉርጌ ማ እንደ ሆነ ሚታየው ። ከዚያ በመለስ የማንም ልክስክክ ቢያወራ ጉራጌ አይነሳም።
ሕዝቡን አትረብሹ። በጉራጌ ዱላ ተሸካሚ ቄሮ የለም !! በቃ !