Page 1 of 1

ብዙ ሕዝብ በግድ ኦሮሞ የተደረገ እንጂ ኦሮሞ አይመስለኝም

Posted: 27 Aug 2020, 23:23
by simbe11
ስርፀ ደስታ ብዙ ህዝብ በግድ ኦሮሞ ተደረገ እንጂ ኦሮሞ አይመስለኝም ይላል፡፡
ነገር ግን እኔ እላለሁ ብዙ ህዝብ ኦሮሞ ነው ማለት ኢትዮጵያ ኦሮሞ ነች ማለት አይደለም፡፡
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው !!!!!

https://www.ethiopoint.com/amharic/archives/109771