Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

ትግርኛ ከአክሱም እስከ ማይጨው

Post by simbe11 » 26 Aug 2020, 23:05

በትግራይ አንድ አባባል አለ
ትግርኛ - አክሱም ተወለደ - አድዋ አደገ - መቀሌ ታመመ - ማይጨው ሞተ
ይህ አባባል ከማይጨው ደቡብ ትግራይ እንደሌለ ያሳያል
በወያኔ አገዛዝ የትግራይ ድንበር ከማይጨው ወደ 60km ወርዶ ዋጃ ላይ (በአላማጣና በቆቦ መካከል) ይገኛል::
አይን ያወጣ ዝርፊያ!!!!