Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8601
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 26 Aug 2020, 14:29
ኦነግ ሽኔ የጦር መሪ የሆነው ጃልማሮ ወይም ኩምሳ ድሪቫ በወለጋ መገደሉን ልናረጋግጥ ችለናል !!
Please wait, video is loading...
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 26 Aug 2020, 17:36
ስለዚህ የዚህ ሰው መሞት እንደ አይጥ መሞት ነው የተቆጠረው ማለት ነው?? ሜድያወች ምንም አላሉም፣፣ ምናልባት ለፎቶ ስትዱዮ ጋደም ብሎ እንዳይሆን፣፣ ያው ሞቻለሁ ብሎ ለማስባል፣፣ ቃሊቲ ከተወረወሩት ደደቦች ቢያንስ ይሄ እንደ ወንዶች ተጋድሎ ነው ቢሞትም ወይም ቢቆስልም፣፣