Page 1 of 1

Mesqel (ዐረፋ) is Upon Us: Gurage - The Perfume of Ethiopia !! ጉራጌ የኢትዮጵያ ከረሜላ !!! አንድ ቀን በጉራጌ ሴራ መስቀልና አረፋ አንድ ቀን ይውላሉ

Posted: 26 Aug 2020, 02:33
by Horus

Re: Mesqel is Upon Us: Gurage - The Perfume of Ethiopia !! ጉራጌ የኢትዮጵያ ከረሜላ !!!

Posted: 26 Aug 2020, 02:58
by Horus
ተመልከቱ እንዴት መስቀልና አረፋ አንድ በዓል እንደሆነ !!!

Re: Mesqel (ዐረፋ) is Upon Us: Gurage - The Perfume of Ethiopia !! ጉራጌ የኢትዮጵያ ከረሜላ !!! አንድ ቀን በጉራጌ ሴራ መስቀልና አረፋ አንድ ቀን ይ

Posted: 26 Aug 2020, 03:13
by Horus
ልብ በሉ ይህ ምትሰሙት ዝርዝር የአረፋ ባህል እንዳለ ክርስቲያኑ ክስታኔ የሚያደርገውን ነው። ቃሉ ጭምር ማለት ነው ፣ አዳምና እርግፎን . ይህ ነው የጉራጌ ኤሰንስ .. መሪ ማለት ጓደኘት ማለት ነው። ጉራጌ አንዱ ፈጣሪን ሙስሊሙ አላህ ሲለው ክርስቲያኡ እዝጌር (እግዚአብሄር) ብለው የሚያመልኩ ሕዝብ ነን ።

Re: Mesqel (ዐረፋ) is Upon Us: Gurage - The Perfume of Ethiopia !! ጉራጌ የኢትዮጵያ ከረሜላ !!! አንድ ቀን በጉራጌ ሴራ መስቀልና አረፋ አንድ ቀን ይ

Posted: 26 Aug 2020, 03:26
by Horus
መስቆ የጀኞቹ የነ ከተማ፣ የነደስታ፣ የነዳምጠው አገር ... ጎጌቲ የኢትዮጵያ ተጋድሎ ምስክር !!!!

Re: Mesqel (ዐረፋ) is Upon Us: Gurage - The Perfume of Ethiopia !! ጉራጌ የኢትዮጵያ ከረሜላ !!! አንድ ቀን በጉራጌ ሴራ መስቀልና አረፋ አንድ ቀን ይ

Posted: 26 Aug 2020, 03:44
by Horus
በመሰረቱ ከመስቃን ጋር አንድ ቋንቋ ሚናገሩት ክስታኖች መስልቀን እንዲህ ይሉታል ። በግዜ ርዝመት ክስታኔና መስቃን መስቀልና አረፋን አንድ ቀን እንደ ሚያከብሩ አልጠራጥርም !!!!