ESAT ከተቃወሞ ወደ ትርጉም ተሸጋገረ - አሚን በል ቆማጤ
Posted: 25 Aug 2020, 22:40
በከንቱ ከመቃወም ወደ ህወሀት ምርጫ መተረጎም የተሸጋገረው ESAT በግጥምጥሞሽ ፖምፒዎና ኮ/ል አብይ ሱዳን ውስጥ ነበሩ ይለናል፡፡ ነገር ግን ፓምፒዎ አብይን ፊትለፊት ማግኘት ያለመፈለጉንና በሱዳኑ መሪ በኩል ለኮ/ል አብይ መመርያ መስጠቱን ለማጋለጥ አልወደዱም፡፡
የህወሀትን ምርጫ በትርጉም ለማድመጥ መሻታቸው ራሱ በጠላ የሰከሩት የESAT ጋዜጠኞች ወደ ቅራሪ ገብተው ጥላቻቸው አየበረደላቸው መምጣቱን ያመለክታል፡፡ በለው፣ ፍለጠው፣ ቁረጠው ከሚለው የምርጫ ዘመቻቸውም የምርጫ በጀት እንዲያዝ ጥሪ ወደ ማድረግም ተሸጋግረዋል፡፡
ጉልበት ሕግ ነው የምንለው ለዚህ ነው፡፡ ወደሽ ነው ቆማጤ?