የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካና ብሄራዊ የዉሃ እስትራተጂያችን (ድንቅ ትንተና)
Last edited by Horus on 25 Aug 2020, 23:57, edited 1 time in total.
Re: የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካና ብሄራዊ የዉሃ እስትራተጂያችን (ድንክ ትንተና)
ስዮም ተሾመ ይህን አጭር ንደፈ ሃሳብ ከዉሃና ጂኦፖለቲካ ሊቃውንት ጋር ሆኖ በምጽሃፍ መልክ በማዘጋጀት የትምህርት ኮርስ መሆን የባዋል
Re: የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካና ብሄራዊ የዉሃ እስትራተጂያችን (ድንቅ ትንተና)
Horus,
The future world will be fighting over water resources!!!
It’s kind of out dated arguments nowadays.
You might remember this better then I do. The inventions of satellites and their powerful spying capabilities made the usefulness of Ethiopian water and bases obsolete. Hence the US withdrawal from Kagnew base and abandon the majestic administrations.
The same thing looks looming as recent water purification systems are advancing. The likes of Israel, Saudi Arabia, and UAE are alleviating their thrust from the sea. Egypt is using it by a bit but it’s expected to increase water production from the saline waters of the Mediterranean.
Therefore, we might get a breathing space as Egypt is no longer seeing the Nile as a do or die issue. Hopefully it will happen in very near future.

ሲምቤ ቢያንስ በዚህ እንኳን እንስማማ ። የሱም ትንተና ሁሉንም እንደ ሰምሃው አምናለሁ ። ያንን ነው እኔ ኢትዮጵያ ያፍሪካ የዉሃ ሃያል አገር ስለው የነበረው። አንተ የምትለው ማለትም አንድ ቀን ሁሉ ነገር ይተካል፣ ዋጋውን ያጣል የሚለው ለሁሉም አይንነት የሃይል ምንጭ ይሰራል ። ዛሬኮ መኪናንን በዉሃ መንዳት ይቻላል ። ወደ ፊትኮ ሰው ራሱ ሌላ ፕላኔት ላይ ሊኖር ይችላል ማለትም ይህ ሁሉ ቄሮ የሚሞትለት የመሬት ጥያቄ ትርጉም አልባ ይሆናል ። ግ ን ሁሉ ነገር የግዜ እስኬልና መኖሪያ ቦታ፣ ግዜ ዘመን አለው።
የዉሃ ዘመን እየገባን ነው። የውቅያኖስ ዉሃ አጣርቶ እንደ ዘይት በቱቦ በአለም ዙሪያ ማሰራጨት እጅግ ወድ ነው። ይቻላል ግ ን ወድ ነው ። ከዚያ በፊት ንጹህ ዉሃ ልክ እንደ ዘይት ተወዶ ብሎም እያለቀ ሲሄድ ወደ ወቂያኖስ እንሄዳለን ። ውቅዮስ ሰደርቅ ሰው ሰራሽ ዉሃ እናመርታለን ። ሁሉም የኢኮሚክ ስሌል ነው።
ለግዜው ምናልባት ለሚቀጥለው 50 ወይ 100 አመት የዉሃ ዘመን ይሆናል ። ያ የኢትዮጵያ ዘመን ነው። ይህ ኢትዮጵያን የዉሃ ሃያል። የዉሃ ስልጣኔ ሚያደርጋት ። ልብ በል አባይ እንዳይደርቅ ለማድረግ በግድ የኢትዮጵያ ምድር አረንጓዴ መሆን አለበጥ በእጸዋት መሸፈን አልበት ። ይህ ራሱ ከዉሃው የላቀ እስትራተጂክ ዋጋ አለው።
ይህቺ አገር ይህን የዘር ካንሰር ካከመች በእውን ታላቅ አገር ትሆናለች ያውም በእኛ እድሜ !!