20h ·
"ኢትዮጵያ በፖለቲካዊ ሕገ-መንግስት ላይ የቆመች ሀገር እንጂ በቅብአ እግዝአብሔር የተሰራች መንፈሳዊ ሀገር አይደለችም ብለን ነው የምናምነው። ስለሆነም በአንድ አገር የሚያኖረን የጋራ ውል የማይክበር ከሆነ ኢትዮጵያ ልትበታተን ትችላለች። እኛ የመጀመሪያዎቹ በታኞች ላለመሆን ነው እየጣርን ያለነው። ከዚህ ውጭ እንደ ድሮ የሀገሪቱ ሸክም ተሸክመን፤ መስዋእትነት ከፍለን የምናስተካክለው ነገር አይኖርም።"
የትግራይ አጋርነት ፅ/ቤት (ትግራይ ከአለም አቀፍ ማህበረሰብ ጋር ለሚኖራት የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለማጠናከር የተከፈተ አዲስ ፅ/ቤት ነው) ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው ለቢቢሲ ከሰጡት ሀሳብ የተወሰደ

Source: https://www.facebook.com/haftay.hailay
