Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
Posted: 25 Aug 2020, 11:07
የዚያን ትውልድ ትግልና ታሪክ የማጠልሽታችሁን ተግባር በ አ ስ ቸ ኮ ይ የማታቆሙ ከሆነ
ለምትከፍሉት ዋጋ እራሳችሁ ብቻ ነው ኃላፊነት የምትወስዱት ፤፤ የዚያ ትውድ እንቁዎች ትናንት
እናንተ ከደርግና ከወያነ ጋር ስትሞዳሞዱ እነሱ ብዙ ውድ መስዋ እ ትነት የከፈሉ ናቸው ፤፤
አቻምየለህ ታምሩና ቴዎድሮስ ጸጋየ ትናንት ወያኔ ያን ሁሉ መከራ በአገራችንና በሕዝባችን ላይ
ሲያደርስ እናንተ ምን ታደርጉ እንደነበር እናውቃለን ፤፤ ከዚያ አለፍ ሲል የዚያ ትውልድ እንቁዎች
በኃላቀር የፊውዳል ባላባታዊ ሥር አ ት አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕ ዝ ብ በርሃብና በርዛት ሲያልቅ
< መሬት ላራሹ ! › የብ ሔሮችና የብ ሔረሰቦች የራሳቸውን እድል በራሳቸው የመወሰን መብታቸው ይከበር !>
ወ.ዘ.ተ የሚሉትን መፈክሮች አንስቶ የታገለ ነው ፤፤ ያ ትውልድ ይህን ያደረጉት ለውጭ ኃይሎች ወኪሎች
ሁነው ነው እያላችሁ ሌት ከቀን ታላዝናላችሁ ፤፤ ሁለተኛ ስለ አለፈው የኢትዮጵያ ታሪክ ከእናንተ በላይ አዋቂዎች
የለም በሚል የታሪክ ትርከቶች አዛብታችሁ ሁሉንም ነገር በዚያ ትውልድ ላይ ትለድፋላችሁ ፤፤ ቆይ እስኪ ያ ትውልድ
አገራችን ኢትዮጵያ በችግር ፣ በድንቁርና ፣ ኃላቀር በሆነ የባላባታዊ ስር አ ትና በደርግ አምባገነንነት ስትሰቃይ ዝም ብሎ
መመልከት ነበረበትን ? ትናንት ሰው በላው የደርግ አገዛዝ ያን ሁሉ ጭራቃዊ ጭፍጨፋ ሲያካሔድ ያ ትውልድ ዝም ብሎ ማየት ነበረበትን ?
ወያኔ ኢትዮጵያን በጎሳና በብ ሔር ከፋፍሎ እንደዚያ አይነት አፓርታይድ ስ ር አ ት በአገራችን ላይ ሲያሰፍን ያ ትውልድ እንደ እናንተ
አይቶ እንዳላየ ትምህቱን ቀጥሎ እራሱን ባለ ሀብት ማድረግ ነበረበትን ? በአጠቃላይ ስለዚያ ትውልድ ያላችሁን ጥላቻና ቅርሻታችሁን
ብቻ ሳይሆን እየተፋችሁ ያለው ጥሩ የትግል ታሪኩን ጥላሸት እየቀባችሁት መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ ተግባራችሁ በትቆጠቡ የተሻለ ይሆናል ፤፤
አለበለዚያ ግን ወደፊት ስለሚገጥማችሁ አደጋ እራሳችሁ ብቻ እንጂ ያ ትውልድ ተጠያቂ አይሆንም ፤፤ በመጨረሻም አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ፈለገው
ነገር መጽ ሐፍ የመጣፍ መብት አለው ፤፤ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእናንተ በሺህ እጅ ለኢትዮጵያ የታገለ ኢትዮጵያዊ ነው ፤፤ እናንተ ከወያኔ ጋር ስትሞዳሞዱ
እሱ ምንም እንኮን ከኤርትራ ጋር ሆኖ ወያኔን ለመውጋት መሞከሩ ከንቱ ቢሆንም ማድረግ የሚችለውን አድርጎል ፤፤ ለዚህም ከፍተኛ መስዋ እ ትነት
ከፍሎበታል ፤፤ በጻፈው መጽ ሐፍ የመተቸት መብት ቢኖራችሁም አላማው ግን ቅኑእ ስለነበር ይህን መጠየቅ ትልቅ ስህተት ነው ፤፤ በዚህ አጋጣሚ
ከዚህ ፎረም ያላችሁ የዚያ ትውልድ አባላት ታሪካችሁ ፣ ትግላችሁና ገድላችሁ በ እነዚህ ሁለት የወያኔ የጭቃ ሾሆች እየጠፋና ጥላሽት እየተቀባ
ስለሆነ ይህን ተግባራቸውን በማንኛውም መንገድ መታገል ይኖርባች ኃል ፤፤ አለበለዚያ ግን በዚህና በመጭው የኢትዮጵያ ትውልድ እንደ ዮዲት ጉዲት
እየተቆጠራችሁ ነው ፤፤ የዚያን ትውልድ ገድል እንደዚህ ጥላሽት እየቀቡስ እንዴት ወጣቱን እንደገና ለአገሩ እንዲታገል ማድረግ ይቻላል ? < የፊተኛው ወዳጅህን
በምን ሽኘኸው በሻሽ ፤ የኃለኛው እንዳይሽሽ !! › እንደሚባለው አይሆንምን ? አቻምየለህ ታምሩ ፤ ቴዎድሮስ ጸጋየ ከዚህ አይነት የዚያን ትውልድ ታሪክ
አላማ ፣ ቀናኢ ትግልና የከፈለውን ክቡር መስዋእትነት ማርከሳችሁን እንድታቆሙ ደግሜ ደጋግሜ አሳስባችኃለሁ !! እናንተ ዝም ብሎ መመልከት ግን
የዚያ ትውልድ ደምና አጥንት ይፋረደናል ፣ ይፋረዳችኃል !!!!
ያ ት