Page 1 of 1

ዐማራ ጋር ጦርነት እገጥማለሁ የሚል ትግሬ አዳም እና ሄዋን በከይሲ ዲያብሎስ አነሳሽነት የገነት ዛፍ ፍሬ በልተው ኃጥያት እንዴወደቁት ይሆናል። ምክንያቱም ትግሬ እና አማራ በታሪካቸው ይሄ ስ

Posted: 24 Aug 2020, 20:15
by Abere
ዐማራ ጋር ጦርነት እገጥማለሁ የሚል ትግሬ አዳም እና ሄዋን በከይሲ ዲያብሎስ አነሳሽነት የገነት ዛፍ ፍሬ በልተው ኃጥያት እንዴወደቁት ይሆናል። ምክንያቱም ትግሬ እና አማራ በታሪካቸው ይሄ ስለሌለ። ከይሲ ወያኔ የፈረደበት ኦሮሞ ጋላ እንዴ ፈለገች እየዘወረች የዘር ማፅዳት ማኖ እያስነካች ታጨማልቀዋለች። በአንፃሩ ግን የትግራይ ወጣቶች ወያኔን በመክዳት ቅድመ አባት ያቀናት ኢትዮጵያ አገራቸውን ለመታደግ ወደ አማራ እየተመሙ ነው።