Page 1 of 1
Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 24 Aug 2020, 07:39
by free-tembien
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 24 Aug 2020, 10:06
by free-tembien
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 24 Aug 2020, 10:10
by Zmeselo
የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ
ግዛቸው ሙሉነህ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ የትግራይ ክልል ልዩ ኃይሎች የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን ፀባ ጫሪነት በመሸሽ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ አማራ ክልል እየሸሹ ነው። ቁጥራቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው።
ከሰሞኑ ብቻ በሰሜን ጎንደር
ከሰላሳ የሚበልጡ የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል አባላት የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የአጥፊነት መልዕክትን በመክዳት ወደ አማራ ክልል ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው መግባታቸውን ያስታወቁት ኃላፊው፤ ከነዚህ መካከል አንዳንዶች የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ያለባቸው የክልሉ ነዋሪዎች ልጆች መሆናቸውን አመልክተዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ የትግራይ ክልል ተወላጆች መሆናቸውን ገልጸዋል። ይህም ክልሉ ልዩ ኃይሎች መካከል ከፍተኛ የሆነ መፈረካከስ እንዳለ አመላካች ነው ብለዋል።
ከትግራይ ክልል መንግሥት ሸሽተው የሚመጡት ዜጎቻችን በመሆናቸው ክልላችን በሚታወቅበት እንግዳን በአክብሮት የመቀበል ባህላችን ተቀብሎ እንክብካቤ እያደረገላቸው ነው ብለዋል።
ህወሃት በአሁኑ ወቅት በርካታ ወጣቶችን በወታደርነት በመመልመል ለጦርነት እያዘጋጀች መሆኑን የጠቆሙት ኃላፊው፣ የትግራይ ሕዝብ የክልሉ መንግሥት እያደረገ ያለው ትክክል አይደለም ብሎ እንደሚያምን በፈቃዳቸው ወደ አማራ ክልል ከገቡ የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል አባላት መረዳት መቻሉን አስታውቀዋል።
በግዳጅ የሚታጠቁ ወጣቶች ከእነ ትጥቃቸው በተደጋጋሚ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ናቸው። በአማራ ክልል በኩል በእንደዚህ ዓይነት መልኩ ሰው እንዲመጣ አንፈልግም። ምክንያቱም ጉዳዩ በሰላማዊ መንገድ መፈታት አለበት ብለን እናምናለን ሲሉ ኃላፊው አመላክተዋል።
.... (
ኢፕድ)
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 24 Aug 2020, 19:42
by Za-Ilmaknun
The "war" is ending before it is starting..

These "warriors" are crossing the borders north and south with their toys. We are eagerly waiting to see the final episode of this drama.
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 24 Aug 2020, 20:48
by Weyane.is.dead
Well no one is dumb enough to die trying to save weyane rodents. Weyane rodents have their children toying with billions and living lavish so why should ordinary tigrayans die for them. Even the dumb digital kumal are not stupid enough to do it. Everyone is going to jump off the sinking tplf ship.
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 24 Aug 2020, 21:05
by sesame
I suppose they are tired of eating coronsho and drinking dirty water. But the thousands who have crossed into Eritrea just don't want to die for the Adwa gang whose children live the millionaires life.

Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 24 Aug 2020, 21:36
by Zmeselo
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 25 Aug 2020, 05:40
by Weyane.is.dead
Denkoro weyanes will be waving the flag of surrender very soon
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 25 Aug 2020, 12:22
by Weyane.is.dead
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 25 Aug 2020, 15:11
by Digital Weyane
Re: Breaking! Tigray kilil militias are deserting in an alarming rate. የትግራይ ልዩ ሃይል ሽሽት
Posted: 27 Aug 2020, 15:27
by free-tembien
Please wait, video is loading...