ጓድ ታዲ፣ የኔ ጀኚት፣ አንቺ አንድ ሺ ሴት፣ የኛ እንስት አምበሳ፣ አንቺ የኛ ትውልድ ሃውልት !!! ከጉራጌ ልጆች ኢትዮጵያዊነት ገድል አንዷ !!
Posted: 24 Aug 2020, 02:23
ዛሬ በኢትዮጵያ ብዙ የምዕራብ ፊልም የሚኮርጁ ርካሽ አርቲስቶች አሉ ። ታደለችን የሚያክል የሴት ካራክተር አሁን በኢትዮጵያ ከየት ሊመጣ ይችላል ። መነው ይህች ሴት ፊልም የማትሆነው? !![/b
https://www.youtube.com/watch?v=Wh6jvYuko7s
https://www.youtube.com/watch?v=Wh6jvYuko7s