Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40375
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የመረራ መለዋወጥ ለምን? የገንዘቡን ጭራ ተከተል

Post by Horus » 24 Aug 2020, 01:47

ለምንድን ነው መረራ ይህን የመሰለ ቅሻሻ ንግግር ያደረገው? መስሉ ቀላል ነው! እነጃዋርን ከዳ ተብሎ የኦሮሞ ገንዘብ መዋጮ እንዳይቆም ነው። ማለትም ንግድ ነው ።