Page 1 of 1

ሽንፍላው መረራ ጉዲና ማነው? መሰማት ያለበት መራራ ሃቅ !

Posted: 23 Aug 2020, 19:43
by Horus

Re: ሽንፍላው መረራ ጉዲና ማነው? መሰማት ያለበት መራራ ሃቅ !

Posted: 23 Aug 2020, 21:50
by simbe11
Horus,
ካንተ የባሰ ሽንፍላ የለም!!!!
አንተ ራስህ ዘረኛ ሆነህ ሌሎችን የመውቀስ ሞራል ከየት ነው የምታወጣው?
ዘረኛ

Re: ሽንፍላው መረራ ጉዲና ማነው? መሰማት ያለበት መራራ ሃቅ !

Posted: 24 Aug 2020, 03:56
by Horus
ተምቤን፣
አንድ ባብዛኛው በሰው ባህሪ ሳይንቲስቶች ቅቡል ሆኖ ሚሰራበት ማክሲም አለው፤ እሱም 'አንድ ሰው ነገ ምን እንደ ሚያደርግ ማወቅ (መተንበይ) ካሻህ ያ ሰው ትላንት ምን እንዳደረገ ተምልከት' ይላል!! መረራ ነገ ተነስቶ ሌላ አቋም ቢይዝ መገረም የለብንም። መረራ በጀርባው አጥንት የሌለው ፈሪ፣ አድር ባይ፣ ከነፈሰው ትሬንድ የሚነፍስ አንድም የሚሞትለት አላማ የሌለው፣ ፕራግማቲዝም፣ ኡቲሊታሪያኒዝምን እንዳነበበው እንደ ህጻን እሚቀዳ ሙሉ በሙሉ የጸዳ ኮግኒቲ ችሎታ ወይም ኢንተለጀንስ የሌለው፣ በሳይኮሎጂው ትራማታይዝድ የሆነ የቪክቲም ስነልቡና ተጠቂ ሰው ነው ። ባንድ ቃል አንድ ባለ ሙያ ሳይኪያትሪስት ቢመረምረው ሰውዬው ሕመምተኛ እንደሆነ የሚያሳዩ ይመስለኛል !!!

Re: ሽንፍላው መረራ ጉዲና ማነው? መሰማት ያለበት መራራ ሃቅ !

Posted: 24 Aug 2020, 07:11
by banebris2013
Horus wrote:
23 Aug 2020, 19:43
Did you know Marara used P/f Baharu Zewde as one of the sources for his paper? Do not make lough by saying "Baharu Zawde WHO". He is one of the gurages who escaped marakato and sought refuge in sidist kilo and got educated on the way.
Of all people you calling Marara ሽንፍላው made me lough. You are too senile to be taken seriously.

Re: ሽንፍላው መረራ ጉዲና ማነው? መሰማት ያለበት መራራ ሃቅ !

Posted: 24 Aug 2020, 08:46
by Guest1
ኣንድ ሰው ከአገር ቤት ከአመታት በፊት “መረራ ነፍጠኛ ነው “ አለኝ። በኣስተዋይነቱ ተገርሜ ይህን ለማለት ያበቃህ ምንድነው ብዬ ጠየቅኩት። “መሬት መቀማት የሚፈልግ ሰው ነው’ ነበር መልሱ።

የምትገርሙት እናንተ! ከአመታት በፊት ህዝብ ሁኔታውን ተረድቶ በደመደመው ጉዳይ እንዳዲስ ትቀባጥራላችሁ።