Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13013
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና: የእነ ጃዋርን ጉዳይ የሚመራው ዳኛ ዓብይ አህመድን ጉድ ሠራው

Post by Thomas H » 23 Aug 2020, 17:21

ምስክሮች ለደሕንነታቸው ሲባል ከመጋረጃ ጀርባ ነው የሚመሰክሩት ስለተባለ ከጀርባ ከሚመሰክሩት አንዱ ድምፁ ስላልተሰማ ዳኛው "ታከለ ጮክ ብለህ ተናገር " ብሎ ታከለ ኡማ ዓብይ ካዘጋጃቸው የሐሰት ምስክሮች አንዱ መሆኑን አጋለጠ