መራራ ጉዲና ህጻን ሆነ
Posted: 23 Aug 2020, 14:12
በመጀመርያ ደረጃ ሰውየውን አንተ ብዬ ልጠራው ተገድጃለሁ: ክብር አይገባውም:: ካሁን በኃላ ከእሱ ጋር የሚሠራም አይኖርም:: ምን እንደሰራ እናቃለን:: ለምን ከዚህ ከወረደ ሰው ጋር የአማራ ፓርቲዎች ለምን እንደሚቀመጡ አይገባኝም?
የእሱ ነገር አብቅቷል:: የከሸፈ ሰው ነው ማለት ይቻላል::
ይህ አዳራሽ የECA መስለኝ: በጣም አስጠሊታ ነው:: የሚናገሩት ድምፅ ምንም አይሰማም::
ሌላው ነገር የፓርቲዎች ውይይት ተባለ: ጉዲና ምናባቱ ፊት ደነቀረው? ሌሎቹስ? ለዚህ አካሄድ አማራ ፊት ሊሰጠው አይገባም: መለማመጥም አያስፈልግም::
ጉዲና እንደወረበላ ደረቱን ነፍቶ ነው በንቀት የሚዘላብደው:: እስከዛሬ ስለታሪክ አንስቶ አያቅም ነበር ዛሬ ግን ተከስቷል::
እሱ ያለው:
፩) ሁለት ምሳሌ የሚሆኑ የዲሞክራሲ ችግር ያለባቸው አገሮች አሉ አንደኛው ሃብታም የሆነችዋ ኮንጎ ስትሆን: ሁለተኛዋ ደሞ የ 3000 ዓመት ታሪክ አለኝ የምትለዋ ደሀዋ ኢትዮጵያ ናት(18:20) አለ::
ይሄ ሰው የነቀለ ይመስላል::
፪) ይህ ሰው ስለ Markakis ተናግሯል(19:20):: ይህ ሰው ቱርካዊ ነው:: ምናልባትም በአማራ ሲቃጠል የነበረ ሰው ነው: ምናልባትም ይህ ሰው እብድ ነው:: ስለኢትዮጵያ ምን አገባው? ጉዲና ከዚህ ሰው ጥቅስ መጥቀስና እሱ የሚለውን መቀበል አልነበረበትም:: ይህ ሰው ህይወቱን ሁሉ ስለ ፀረ አማራ ሲሰብክ የነበረ ቱርካዊ ነው::
፫) የዚህ አገር አንደኛው ችግር ቄሮ መገፋቱ ነው ብሏል:: ይሄ ሰው አሸባሪ ሆነ:: እስር ቤት መግባቱ አይቀሬ ይመስላል::
፬) በመጨረሻም ጉዲና ኢትዮጵያ ታሪክዋ ከቴድሮስ ነው የሚጀምረ ብሏል:: ታሪክ እንድናጣቅስ ከፈለገ አማራ ዝግጁ ነው:: ራቁቱን እናስቀረዋለን:: ተዘጋጁበት አትንቦቅቦቁ::