Page 1 of 1
የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 12:49
by Horus
መረራ ለምንድን ነው የማይታሰረው? እሱ ኢትዮጵያ የማፍረስ ማነው ምብት የሰጠው?
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 12:54
by eden
አንድ ሰው አገር የማፍረስ አቅም የለውም. ተሳሳትክ
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 12:55
by Halafi Mengedi
Horus wrote: ↑23 Aug 2020, 12:49
መረራ ለምንድን ነው የማይታሰረው? እሱ ኢትዮጵያ የማፍረስ ማነው ምብት የሰጠው?
It already went to hell the way she came or created, what happen Gurage Kililnet, didn't you eat kitfo today to forget what you said last night???
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 13:00
by Horus
eden wrote: ↑23 Aug 2020, 12:54
አንድ ሰው አገር የማፍረስ አቅም የለውም. ተሳሳትክ
መረራና አንድ የሽብር መሪ ምንድን ነው ሚለያቸ? ንገረን?
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 13:06
by eden
መረራ የብሄር ብቻ ፓርቲዎች ይኑሩ አይልም፣ አንተ ግን ይጥፉ ትላለህ. ታድያ ማን ነው ሽብርተኛ? መረራ ወይስ አንተ?
ጥያቄ ነው፣ እንዳይሰማህ
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 13:16
by Abere
መጀመሪያ ዐብይ አህመድ የመሪነት ብቃት የለውም። አለቃ ገብረሃና እንዳሉት አህያ አህያ እንደሚመራ ነው የምቆጥረው። የዐብይ ዋና ተልዕኮ የጋላ የመገንጠል ጥያቄ ማሳካት ወይም ሌሎችን ጨፍልቆ በበላይነት የመግዛት ነው። ስለዚህ በይዘት ይሁን በግብ ከ መራራ ጉዲና ዓይለይም። የአጃ እና የስንዴ ዘር ሳይሆኑ - የተለያዩ ለማለት ነው። ሁለቱም ለጋላ የበላይነት የሚሰሩ ብልጦች ግን የዐደባባይ ጅሎች ናቸው። በመሰረቱ መራራ ጉዲናን እና ገመቹ መገርሳን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ሰው እንድ ሞኝ እና ጅል እንደ ሚቆጥራቸው ስንቶቻችን እናውቃለን። እንዴዚህ ዓይነት ጅሎች ናቸው የትርክት ማስተጋቢያ ማጉሊያ የሚሆኑት። እንዴ እኔ የጎሳ ፓርቲን ለማጥፋት የጋላን ጥጋብ ማስተንፈስ ቅድምያ ያስፈልጋል።
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 13:46
by simbe11
መራራ እያለ ያለው አገር ትጥፋ ነው:: ድርጅት ይጥፋ ሽብር ከተባለ አገር ትጥፋ ምን እንደሚባል አላውቅም::
በትክክልም መራራ የሽብር አመራር እየሰጠ ነው::
ከአንድ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር እንዲህ የዘቀጠ አስተሳሰብ ካየን እሱ ያስተማራቸውን ምን ብለን እናስባችው?
ሆረስ የሚሉህ,
በአንዱ ፅና:: ኢትዮጵያ ትልና ወዲያው ተገልብጠህ ጉራጌ ትላለህ:: የዘረኝነት ትንሽ የለውም::
eden wrote: ↑23 Aug 2020, 13:06
መረራ የብሄር ብቻ ፓርቲዎች ይኑሩ አይልም፣ አንተ ግን ይጥፉ ትላለህ. ታድያ ማን ነው ሽብርተኛ? መረራ ወይስ አንተ?
ጥያቄ ነው፣ እንዳይሰማህ
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 13:55
by Horus
እኔኮ የምለው በጣም ቀላል ነገር ነው። መረራ ነፍጠኛ ብሎ የላከው ኮድ የዘር ማጥፊያ ኮድ ነው። በዚህ ወንጀል ብቻ ቅሊቲ መላክ አለበት ። እሱ ስቪል ህብረተሰብ ውስጥ መኖር የለበትም አሸባሪ ስለሆነ።
ሌላ የምለው ይህን ማለቂያ የሌለው ቅሻሻ ዎያኔ ያመጣው የዘር ካንሰር ላንዴም ለሁሌም ሚጠፋው የዘር ፓርት ሕገ ወጥ ሲሆን ነው በቃ !
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 14:01
by eden
simbe11 wrote: ↑23 Aug 2020, 13:46
መራራ እያለ ያለው አገር ትጥፋ ነው::
የቱ ላይ ነው እንደዛ ያለው?
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 14:15
by eden
Horus wrote: ↑23 Aug 2020, 13:55
የዘር ፓርት ሕገ ወጥ
ለምንድን ነው የማይታሰረው?
ከማሰር ወይም በህግ ከማገድ፣ የመረራን ተከታዮች ለምን ወደ አንተ ሃሳብ እንዲመጡ አታስረዳም?
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 15:08
by Horus
eden wrote: ↑23 Aug 2020, 14:15
Horus wrote: ↑23 Aug 2020, 13:55
የዘር ፓርት ሕገ ወጥ
ለምንድን ነው የማይታሰረው?
ከማሰር ወይም በህግ ከማገድ፣ የመረራን ተከታዮች ለምን ወደ አንተ ሃሳብ እንዲመጡ አታስረዳም?
ይህ ስብሰባኮ በሃሳብ ወደ አንድነት ለመምጣት ነበር አላማው። ያ ወራዳ የሚኤሶን ልክስክስ አሁን የጋላ ተገንጣይ ሆኖ በነፈፍጠኛ ኮድ ጄኖሳይድ ያውጃል ፣አለም ሁሉ በሚሰማው መድረክ ማለት ነው። ደሞ አቢይን እንደ እኩያው መስደብ ማቆም አለበት ። የሱ ቦታ አሁን ትንሽ ቃሊቲ እንዲቀዘቅዝ ማድረግ ነው ። እነዚህ ናቸው ምስኪኑን ኦሮሞ ሚያስፈጁት ። ወታደሩ ተናገረኮ ለሽብር የወጣን ሞት ነው ሚጠብቀው ፣ ለዚያ ተጠያቂ መረራ ነው።
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 15:36
by Horus
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 16:32
by simbe11
ጉንጭ አልፋ ክርክር ሆነ፡፡
እንዳያማህ ጥራው እንዳይባላ ግፋው
ኪድ አይትበሎ ከምዝከይድ ግበሮ
አንድን ወራሪ አንድን ተወራሪ ማድረግ ምን ማለት ነው?
ለመሆኑ የመራራ ምንጭ እሱ እንዳለው የፈረንጅ ጸሃፊ ነው ወይስ የወያኔ ጸሃፊ ከፕላኔት ሆቴል ነው?
eden wrote: ↑23 Aug 2020, 14:01
simbe11 wrote: ↑23 Aug 2020, 13:46
መራራ እያለ ያለው አገር ትጥፋ ነው::
የቱ ላይ ነው እንደዛ ያለው?
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 17:15
by eden
I don’t think you guys should dismiss Merera. I think you should listen. I don’t think he’s heartless however he is discussing tough and complicated issue. He could be right or wrong but he is genuine. Be open minded guys.
Here’s a recent discussion on related issue between two guys I highly admire
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 17:51
by EPRDF
simbe11 wrote: ↑23 Aug 2020, 13:46
ሆረስ የሚሉህ,
በአንዱ ፅና:: ኢትዮጵያ ትልና ወዲያው ተገልብጠህ ጉራጌ ትላለህ:: የዘረኝነት ትንሽ የለውም::
ዋጆ Horus በኣማራ ልሂቃን የሰበለጠነ ዘረኛ ነው። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው እኮ፣ ኢትዮጵያ ልክ እንዳሰለጠነው የኣማራ ልሂቅ የመሸሸጊያ ጭንብሉ ናት። ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ከጣለማ ዕርቃኑን ይቀራል፣ ስለዚህ ጭራሽ....
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 18:57
by Horus
EPRDF wrote: ↑23 Aug 2020, 17:51
simbe11 wrote: ↑23 Aug 2020, 13:46
ሆረስ የሚሉህ,
በአንዱ ፅና:: ኢትዮጵያ ትልና ወዲያው ተገልብጠህ ጉራጌ ትላለህ:: የዘረኝነት ትንሽ የለውም::
ዋጆ Horus በኣማራ ልሂቃን የሰበለጠነ ዘረኛ ነው። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው እኮ፣ ኢትዮጵያ ልክ እንዳሰለጠነው የኣማራ ልሂቅ የመሸሸጊያ ጭንብሉ ናት። ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ከጣለማ ዕርቃኑን ይቀራል፣ ስለዚህ ጭራሽ....
ምን መሰለስ ኢሃድግ? ስመ11 ከሎጂክ ነጻ የሆነ ጨዋ ነው! ሆረስ ምን አለ መሰለህ? "ወይ ክልል ሁሉ ይፍረስ፣ አለያ ሁሉም የክልልነት መብቱ ይከበር"። ይህን አንደኛ ደረጃ ሎጂክ ማያኝክ አንጎል ተሸክሞ ነው የተቸገለው ይህ ዘመድህ!! ምነው ብትረዳው? !

Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 19:54
by Horus
መረራ ለምን መታሰር እንዳለበት ይህን ስሙ !!
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 21:12
by eden
Horus,
You should know this is not about Merera. Many folks believe what he believes. This is about idea shared by many and also not shared by many. Your view is simplistic which is not helping
Re: የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ካልሆኑ አቢይም ይወርዳል፣ ወታደሩ ስልጣን ይይዛል
Posted: 23 Aug 2020, 21:40
by simbe11
Horus,
You are not making any sense what so ever. Stop the insult and come up with logical defence.
You can’t say I get “Gurage region” or get rid of ethnic federalism. You should say ethic federalism is wrong and we should get rid of it. Otherwise you are part of the problem.
You keep calling me “Weyane” while we all know who is more aligning with them.
You are tribalist
You want to have Gurage liberation front
You are an insult for Ethiopia
You should join your TPLF friends in Mekele
Horus wrote: ↑23 Aug 2020, 18:57