Page 1 of 1

አሁን የሚያስፈልገን አብይን መገዝገዝ ነው:: ያልተጠና ግድያና ሽብር ትርፉ አለመብሰልን ነው የሚያሳየን

Posted: 23 Aug 2020, 03:11
by Abaymado
አሁን አማራ ወደ ስልጣን እየተጠጋ ያለበት አካሄድ ነው ያለው: እናም ባልበሰሉ ሰዎች የሚደረገው ብጥበጣ አማራን ለመልሶ ትርምስ ነው የሚዳርገው:: የበሰለና የሰከነ ስትራተጂ ነው የሚያስፈልገው:: ከላይ ሱፍ ለብሰው ትልቅ ሰው እና የበሰሉ የሚመስሉ ውስጣቸው ከህፃን ልጅ ያልተሻለ አስተሳሰብ ነው ያላቸው:: ምንም ነገር ለማድረግ ሲታሰብ: ጥቅሙና ጉዳቱ መጠናት አለበት:: ከጉዳቱ በኃላ ምን ሊመጣ እንደሚችል መታሰብ አለበት:: ይህን የማይደርግ ሁሉ እና በደመነፍስ የሚመራ ሁሉ በአማራ ስም የሚነግድ ነው::

አሁን እንደምናየው በሁሉም አቅጣጫ መደናበር ይታያል: ምክንያቱ ደሞ አማራ ትንፋሽ አገኘ የሚል ይመስለኛል:: እናም የሆነ ሰበብ ፈልገው አማራን እንደገና ቀውስ ውስጥ ሊከቱት ይመኛሉ::
እርግጥ ደመቀ መኮንን ግርም የሚል የአማራ አመራር ቢሆንም: ለደመቀ ትልቅነትና ስልጣን ካልያዘ ብለው ሽንጣቸውን ይዘው ሲጋደሉ የነበሩት የአማራ አክትቪስቶች ነበሩ:: እና ሊያፍሩ ይገባቸዋል:: በየግዜው ማንም የፈለገውን በተመኘ ቁጥር ሁሉም ያንን አያቀነቅንም:: የአማራ አክቲቪስት በደመነፍስ ከመጋለብ መስከንና መብሰል አለበት::

አማራ አሁን የሚያስፈልገው ስልጣን መያዝ ነው እንጂ በየግዜው ችግር እየፈለፈለ መርዶ መቀመጥ አይደለም::

Re: አሁን የሚያስፈልገን አብይን መገዝገዝ ነው:: ያልተጠና ግድያና ሽብር ትርፉ አለመብሰልን ነው የሚያሳየን

Posted: 23 Aug 2020, 03:21
by Noble Amhara
Demeke Mekonnen Denkoro Buda garbage ADP aka Amhara Poverty Party. Who would support such a dead zombie