Page 1 of 1

ኦሮሙማና የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ በፓርቲዎች ምክክር ስብሰባ ተነሳ

Posted: 23 Aug 2020, 01:19
by Horus
ይህ አዲስ ምዕራፍ ነው ! ለመረራ የሚሰጠውን መልሶች ስሙ !!!


Re: ኦሮሙማና የኢትዮጵያ ነባር ሕዝቦች ጥያቄ በፓርቲዎች ምክክር ስብሰባ ተነሳ

Posted: 23 Aug 2020, 06:07
by kibramlak
ደግነቱ የወረቀት ፕሮፌሰር እንደሆነ ይሞታል፣
እውነት ነው፣ ገመድ መሳሳብ ከመጣ፣ በጣም ወደሁዋላ በመሄድ ታሪክ ይፈተሻል