Page 1 of 1

በመለስ ዜናዊ ሙት ዓመት ሣምንት ለምን የአበበ ገላውን ስም ማጥፋት አስፈለገ? በእውነት ወያኔ 3-5 ሚልዮን ዐማራ ዘር ሲያፀዳ የሌሎች ምክር እየጠየቀ ነበር እንዴ? ወሬኛ ህዝብ መቼም ነፃ

Posted: 21 Aug 2020, 15:47
by Abere
በመለስ ዜናዊ ሙት ዓመት ሣምንት ለምን የአበበ ገላውን ስም ማጥፋት አስፈለገ? በእውነት ወያኔ 3-5 ሚልዮን ዐማራ ዘር ሲያፀዳ የሌሎች ምክር እየጠየቀ ነበር እንዴ? ወሬኛ ህዝብ መቼም ነፃ አይወጣ። በጉቦኛ እና ወሬኛ ጋዜጠኛ ወሬ እንጅ ነፃነት አያጠግብም።