የፈሪ መሪን ባህሪ ለማወቅ፡ ሳዳም ሁሴንና ኮ/ል ጋዳፊ ምን ሲሉ ኖረው አሟሟታቸው እንዴት ሆነ ማስታወስ ነው፡፡ ኮ/ል አብይስ የኮ/ል መንግስቱን መንገድ ላለመከተሉ ምን ዋስትና አለ?
Posted: 21 Aug 2020, 13:29
ያ እጅግ ሀያል ጀግና መስሎ ሕዝቡን ሲጨፈጭፍና ለዓለም ሕዝቦችም ስጋት መስሎ የታዬው ሳዳም ሁሴን በስተመጨረሻ ፍ/ቤት ቁጭ ብሎ ፍርዱን ሲሰማ ቁራን ይዞ ሲንቀጠቀጥ ያዬ በወቅቱ እንዴት እንደታዘበው ይታወቃል፡፡ ቪዲዮውን ፈልጎ ማየት ይቻላል፡፡
ኮ/ል ጋዳፊ ከሶስት ቀናት በኃላ ጋሪ ሰር ሊገደል በተለቪዥን ብቅ ብሎ ሕዝቡን በረሮ እያለ ሲሳደብ ነበርና መጨረሻው አላማረም፡፡
ኮ/ል መንግስቱ ኸ/ማርያም እንደ ቴዎድሮስ ጥይት እጠጣለሁ እንጂ ለድልድይ ሰባሪዎች እጅ አልሰጥም እያለ ወያኔ ጎንደር ላይ ሲደርስ ይሔነ ነው ማምለጥ በማለት እንደ አራዳ ልጅ ሽል አለ፡፡
ኮ/ል አብይ ደግሞ የኤርትራን ወራሪ ጦርና ጥይት መከላከያ ልብስ መልበሱ በቅርቡ እንደሚያመልጥ ፍንጭ እየሰጠ ቢሆንም ፓርላማ ላይ ያሳያት ሰላምታም ለመሰናበቻው ምልክት ይሆን ወይ እላለሁ፡፡ ለማንኛው በማለት በፍቅርና በመደመር ለትግራይ የምርጫ ኮሮጆ ማቅረቡ የሚሻል እንደሆነ ማሰቡን የሚያመላክቱ ሁኔታዎች አሉ፡፡ OMNም ወደ ሀገር ቤት ቢመለስ ይሻላል እያለ ነው፡፡ እነኚህ ካልተሳኩለት ሊያመልጥ ይችላልና ከማምለጡ በፊት ጥብቅ ክትትል ይደረግበት፡፡