ALERTING NEWS: ሞሳድ በቅርቡ 5 ባለስልጣናት እና ታዋቂ ሰዎች እንደሚሞት ተናገረ
Posted: 21 Aug 2020, 12:11
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ህልም የሚያዩ የስነ ልቦና ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ:: በሽታው በሳይንስ Schizophrenia ይባላል:: እነዚህ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው የስነ ልቦና ህክምና ነው እንጂ ነብይ ናችሁ ብሎ መድረክ ላይ አቅርቦ መጃጃል ሃላፊነት የጎደለው ወንጀል ነው:: Schizophrenia is a mental illness characterized by continuous or relapsing episodes of psychosis. Major symptoms include hallucinations (often hearing voices), delusions, and disorganized thinking.Other symptoms include social withdrawal, decreased emotional expression, and apathy. https://en.wikipedia.org/wiki/Schizophr ... 20thinking.