Page 1 of 1

ኢ-ዜማ ጌታቸው ሀይሌና ሀይሌ ላረቦ በአማራ ሥርዓት ታግዘው የተማሩ ግን ደካሞች ነበሩ ተባለ፡፡

Posted: 21 Aug 2020, 11:54
by AbebeB
አዎን ሁለቱም ደካሞች ናቸው፡፡ በምርምር ላይ ሳይሆን በወሬ ዘገባ ላይ ተመሥርተው ቧልት ያቀብላሉ፡፡ አንድ የሚያደርጋቸው በደም ወይም በጋብቻ ከአማርኛ ጋር አማች መሆናቸው ብቻ ሳይሆን የሀይለ ሥላሴ (ቆርጥ) ሥራ አስኪያጅም የነበሩ መሆናቸው ነው፡፡