Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአዲስ አበባ መሬት ወረራና ገንዘብ ዘረፋ፤ ያዳነች አቤቤ ዲክታቶራዊ ሹመት ሕዝቡን አስቆጣ

Post by Horus » 21 Aug 2020, 11:11

እኔ ሆረስ ነኝ፤ ቃላት አልፈልጥም። ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ማይገባቸው ሰዎች በኢዜም የሰሞኑ እንቅስቃሴ የተገረሙ ይመስላሉ።

ኢትዮጵያ ትልቅ አገራዊ አደጋ በነበረችበት ወቅት አቢይን እናግዘዋለን ብለው ነበር።

አሁን አባይ ቅርጽ ይዟል። እነ ሸኔ ጃውር ከርቸሌ ወርደዋል። ዎያኔ የወረቀት ነበር ነው። ያ የተባለው አደጋ አልፏል።

በሌላ በኩል አቢይ ከቻለ በዴሞክራቲክ ምርጫ ካልሆነ በጉልበተኛ ምርጫ ተቢብዬ፣ አለያም እንደ ዲክታቶር ስልጣን ላይ ለመክረም መቁረጡን ኢዜማዎች አይደለም ተራው ሰው ገብቶታል።

ስለዚህ ኢዜማ የታክቲክና ፖሊሲ ሺፍት ማድረጊያ ሰዓቱ ነውና አድርጓል። አሁን የፉክክር፣ የፖለቲካ ልዩነት፣ ምናልባትም የፖለቲካ ግጭት ዘመን ገብተናል ማለት ነው።

ሁለቱም ፓርቲዎች ለፖለቲካ ስልጣን ነው የሚለፉት፤ ወይ ከሁለቱ አንዱ ይገዛል፤ ወይ ሁለቱም ተቀናጅተው ይገዛሉ። ይህ ነው የነገው ፖለቲካ ጨዋታ! በቃ

Last edited by Horus on 21 Aug 2020, 16:45, edited 6 times in total.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12399
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by DefendTheTruth » 21 Aug 2020, 11:23

Horus wrote:
21 Aug 2020, 11:11
እኔ ሆረስ ነኝ፤ ቃላት አልፈልጥም። ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ማይገባቸው ሰዎች በኢዜም የሰሞኑ እንቅስቃሴ የተገረሙ ይመስላሉ።

ኢትዮጵያ ትልቅ አገራዊ አደጋ በነበረችበት ወቅት አቢይን እናግዘዋለን ብለው ነበር።

አሁን አባይ ቅርጽ ይዟል። እነ ሸኔ ጃውር ከርቸሌ ወርደዋል። ዎያኔ የወረቀት ነበር ነው። ያ የተባለው አደጋ አልፏል።

በሌላ በኩል አቢይ ከቻለ በዴሞክራቲክ ምርጫ ካልሆነ በጉልበተኛ ምርጫ ተቢብዬ፣ አለያም እንደ ዲክታቶር ስልጣን ላይ ለመክረም መቁረጡን ኢዜማዎች አይደለም ተራው ሰው ገብቶታል።

ስለዚህ ኢዜማ የታክቲክና ፖሊሲ ሺፍት ማድረጊያ ሰዓቱ ነውና አድርጓል። አሁን የፉክክር፣ የፖለቲካ ልዩነት፣ ምናልባትም የፖለቲካ ግጭት ዘመን ገብተናል ማለት ነው።

ሁለቱም ፓርቲዎች ለፖለቲካ ስልጣን ነው የሚለፉት፤ ወይ ከሁለቱ አንዱ ይገዛል፤ ወይ ሁለቱም ተቀናጅተው ይገዛሉ። ይህ ነው የነገው ፖለቲካ ጨዋታ! በቃ
One day you claim that Prof. Berhanu Nega can't take the power of Mayorship of Finfinne by the mere ability of his own party, if the governing party don't give him as a gift.

The next day you come up with a diametrically oppossed claim saying that Prof. Berhanu's party is ready to challenge the incumbent party by its own, without the sought after "consideration".

And such claims are "ቃላት አልፈልጥም" in your corner of the world.

I am not against a party competing democratically and take over the power from the one in power, for that is what democracy stands for.

If you have what it takes, then go ahead and show us the way.

Ye internet tultullahin gin akum!

experts
Member
Posts: 275
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by experts » 21 Aug 2020, 12:04

It is a fake theater election as usual. After Abiye and Birr ahun jailed all opposition including lidetu, Eng. Yilekal, Eskinder and hundreds more who would have been a serious problem for both Abiye and birr ahun specially in Addis and Amhara region elections, now birr ahun and Abiye are boasting about the upcoming election . Fake and so undemocratic.

kolfe
Member
Posts: 57
Joined: 08 Apr 2013, 13:03

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by kolfe » 21 Aug 2020, 12:26

experts, we know who u r....stupid* agamido. Go away! Is Meqele now crowded?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by kibramlak » 21 Aug 2020, 13:09

Its my impression that Abiy's PP aka OPP or GPP is targeting a China like communist party for eternity. He is saying biltsgna is Ethiopia and Ethiopia is biltsgna (aka wode biltsgna godana). All this speaks volumes.

I think, if ezema is smart enough, they can dismantle Abiy's PP effectively

Horus wrote:
21 Aug 2020, 11:11
እኔ ሆረስ ነኝ፤ ቃላት አልፈልጥም። ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ማይገባቸው ሰዎች በኢዜም የሰሞኑ እንቅስቃሴ የተገረሙ ይመስላሉ።

ኢትዮጵያ ትልቅ አገራዊ አደጋ በነበረችበት ወቅት አቢይን እናግዘዋለን ብለው ነበር።

አሁን አባይ ቅርጽ ይዟል። እነ ሸኔ ጃውር ከርቸሌ ወርደዋል። ዎያኔ የወረቀት ነበር ነው። ያ የተባለው አደጋ አልፏል።

በሌላ በኩል አቢይ ከቻለ በዴሞክራቲክ ምርጫ ካልሆነ በጉልበተኛ ምርጫ ተቢብዬ፣ አለያም እንደ ዲክታቶር ስልጣን ላይ ለመክረም መቁረጡን ኢዜማዎች አይደለም ተራው ሰው ገብቶታል።

ስለዚህ ኢዜማ የታክቲክና ፖሊሲ ሺፍት ማድረጊያ ሰዓቱ ነውና አድርጓል። አሁን የፉክክር፣ የፖለቲካ ልዩነት፣ ምናልባትም የፖለቲካ ግጭት ዘመን ገብተናል ማለት ነው።

ሁለቱም ፓርቲዎች ለፖለቲካ ስልጣን ነው የሚለፉት፤ ወይ ከሁለቱ አንዱ ይገዛል፤ ወይ ሁለቱም ተቀናጅተው ይገዛሉ። ይህ ነው የነገው ፖለቲካ ጨዋታ! በቃ

Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by Horus » 21 Aug 2020, 14:04

Kibramlak,

የእኔም ትልቅ ጥርጣሬ እሱ ነው። አሁን እንዲያውም ስለ ዴሞክራሲ፣ ነጻነት፣ ወይ ፍትህ በፍጹም አይነሳም። አገሩ ሰላም ስለፈለገ ትልቁ መፈክር ሕግና ሰርዓት ነው ። ሌላው አገሩ ድሃ ስለሆነ ብልጽኛ ነው ። እነዚህ 2 ነገሮች በዉሃ ሃይል፣ ዘመናዊ እርሻ፣ አረንጓዴ አሻራ፣ ማናልባትም በኢንዱስትሪ አሻራ ይከወናሉ። ይህን በማድረግ በ2050 አገሪቱ ያፍሪካ ቁ 1 ወይም ቅ 2 ትሆናለች ። ይህን ሁሉ ሚመራው ፒፒ ፓርቲ ነው ። ይህ ይመስለኛል ያቢይ ራዕይ። ይህን መሰል ፕሮግራም ለመቃወም ከዚህ የላቀ ራዕይና እስትራተጂ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ ኢዜማ ማለት ነው።

አቢይ ባለ ኮከብ ባንዲራ ይዞ የቻይና ሞዴል እየገፋ ነው ። አቢይ ለቻይና ሞዴል እጅግ ግዙፍ አክብሮት አለው ። ባንጻሩ ኢዜማ (ወይ ኢዜማ መሰል መቀናጆ) ነባሩን ባንዲራ ይዞ በማንና ምን ሞዴል ኢትዮጵያን ወደ አንድ ከፍታ ለመውሰድ ያለው ራዕይና እስትራተጂ ባስቸኳይ ለህዝብ ካላቀረበ በፎርፌ መሸነፉ የግድ ነው ።

ትግሉ ግን አለጥርጥር በሁለቱ ሰንደቅ አላማዎች የሚወከል ነው ሚሆነው።

በነገራችን ላይ በእኔ እይታ የሰሞኑ ሽም ሽር ሁሉ የሚቀጥለው ምርጫ ዝግጅት ሂደት ነው ባይ ነኝ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by Horus » 21 Aug 2020, 14:26

ክብር አምላክ
የረሳሁት፣ ኢዜማ ፒፒን ማፍረስ መቻሉን እርግጠኛ አይደለሁም፤ ግን ትልቁ የፒፒ ድክመትና መሰንጠቂያ ክፍተት በጎሳ ጥርቃሞ ላይ መቆሙ ነው ። የጎሳ ስልጣን ክፍፍል ምን ግዜም የረጋ ሚዛን አይፈጥርም። ስለዚህ አቢይ የኢትዮጵያን ባንዲራ ወደ ነባሩ መመለስ ብቻ ሳይሆን 4ቱ የጎሳ ካንሰሮች፤ የጎሳው ሕገ መንግስት፣ ክልል፣ የጎሳ ፒፒ እና የጎሳ መንግስት (ኦሮሞ በላይነት) እስካሉ ድረስ በወረቀት ያለው ራዕይ መሬት አይወርድም ። የኢዜማ ብልህነት እዚያ ላይ መስራት ይመሰልኛል፣ የፒፒን ባህርይ ማስለወጥ ማለት ነው ።

ይህ ነው ያቢይ መሰረታዊ ድክመት፣ የቆመበት የዎያኔ ሴራ

Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by Horus » 21 Aug 2020, 16:06

ይህ ነው ትክክለኝ እርምጃ! አቢይ አማራጮችን ሁሉ አጥፍቶ እኔ ብቻ ነኝ አማራጫችሁ ሊለን እየሞከረ ነው ይላሉ ሰዎቹ !!! ይህ ትክክለኝ ግንዛቤ ነው

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ፒፒ እና ኢዜማ የምርጫ ወድድር ጀምረዋል

Post by kibramlak » 21 Aug 2020, 17:34

ሆረስ፣
እንደኔ እይታ ኢዜማ እላይ በጠቀስካቸው በደንብ ከሰራ፣ በደንብ ሚዛን መድፋት ይችላል፣፣ አሁን ያለው ትልቁ ክፍተት የፀጥታ እና የጎሳ አዘል ብልሹነት ነው፣፣ በዚህ መንግስት ሚዛን ሊኖረው ይችላል ትፕብሎ ሲጠበቅ የነበረው አዴፓ እያንቀላፋ በቁሙ እየተጎተተ ነው በጋሎች ብልፅግና፣፣ የአዳነች ለአዲሳባ መመረጥን ማስቀረት ያልቻለ በድን ድርጅት ነው፣፣ ስለዚህ ኢዜማ የአዴፓን constituency ለመውሰድ መትጋት አለበት፣፣ ከዛም ከደቡብ እና ከሶማሌ፣ አፍፋርን ጨምሮ ለመቀናጀት መስራት ያስፈልጋል፣፣ አዲስ አበባን በትመለከተ የማህበረሰብ ፓሊስ አስፈላጊነቱን ያሉትን ወድጀላቸዋለሁ፣፣ እንደኔ ከሆነ የአማራው ማህበረሰብ ከበድኑ ብአዴን ጎን ከመሰለፍ ወደ አብን ሊያመራ ስለሚችል፣ ኢዜማ እነኝህን ወደሱ ለማምጣት መስራት አለበት፣፣
Horus wrote:
21 Aug 2020, 14:26
ክብር አምላክ
የረሳሁት፣ ኢዜማ ፒፒን ማፍረስ መቻሉን እርግጠኛ አይደለሁም፤ ግን ትልቁ የፒፒ ድክመትና መሰንጠቂያ ክፍተት በጎሳ ጥርቃሞ ላይ መቆሙ ነው ። የጎሳ ስልጣን ክፍፍል ምን ግዜም የረጋ ሚዛን አይፈጥርም። ስለዚህ አቢይ የኢትዮጵያን ባንዲራ ወደ ነባሩ መመለስ ብቻ ሳይሆን 4ቱ የጎሳ ካንሰሮች፤ የጎሳው ሕገ መንግስት፣ ክልል፣ የጎሳ ፒፒ እና የጎሳ መንግስት (ኦሮሞ በላይነት) እስካሉ ድረስ በወረቀት ያለው ራዕይ መሬት አይወርድም ። የኢዜማ ብልህነት እዚያ ላይ መስራት ይመሰልኛል፣ የፒፒን ባህርይ ማስለወጥ ማለት ነው ።

ይህ ነው ያቢይ መሰረታዊ ድክመት፣ የቆመበት የዎያኔ ሴራ

Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአዲስ አበባ መሬት ወረራና ገንዘብ ዘረፋ፤ ያዳነች አቤቤ ዲክታቶራዊ ሹመት ሕዝቡን አስቆጣ

Post by Horus » 21 Aug 2020, 18:36

Kibramlak,
በትክክል ያማራ ፒፒ ያዳነች አቤቤን ሪግድ ሹመት ማስቆም ወይም መጫን አለመቻሉ እጅግ አሳዛኝም አሳፋሪም ነው ። ስለኢዜማ አንተ ካልከው በላይም መስራት ግድ ይላችዋል። ፖለቲካ ኩርፊያ አይደለም ። የዜጋ ፖለቲካና ያዲሳባ አጀንዳ አንድ ነገር ነው ።የሁለቱም ጠላት የዘውጉ ረድፍ ነው። ይህም ማለት እንደ ባልደራስ፣ አብን ያሉት ከቀሩት የዜጋ ሃይሎች ጋር ታክቲካልም እስትራተጂክም ትብብር ካልገነቡ የዘውጉ ረድፍ በታትኖ አመድ ያደርጋቸዋል ። ስለዚህ በስሜትና በኩርፊያ እርስ በርስ ሚናጨው ዜጋ ረድፍ ሰልፉን ካላሳመረ ሁሉም መሳቂያ ሆኖ ይቀራል ። ኢዜማም ቢሆን እንዲህ በግዜ መተቸቱና መታረሙ ላገሪቱ ፖለቲካ ትልቅ ጥቅም ነው ።

ኢትዮጵያ ወይ የግለሰብ (አቢይ) ወይ ኦሮሞ ዘውግ አምባገነንነት አደጋ ላይ ነቻ የሚለው ድምዳሜ እጅግ አሳሳቢ ነው ።

Tiago
Member
Posts: 2668
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የአዲስ አበባ መሬት ወረራና ገንዘብ ዘረፋ፤ ያዳነች አቤቤ ዲክታቶራዊ ሹመት ሕዝቡን አስቆጣ

Post by Tiago » 21 Aug 2020, 19:49

For argument sake, Why can't the people of A.A have a non-partisan mayor? It seems the AA city council is dominated by one ethnic group that electing a mayor by city councilors denies the public a genuine representative. The other alternative,i.e vote by eligible residents of AA is deliberately avoided for its outcome guarantees true representation while denying ethnic playing ground.
PM Abiye has no right to appoint or remove a mayor ,but his government can change the way mayors are elected.the appointment of Adanech, forner mayor of Adama (she is not even a member of AA city council) is revolting. Why bring someone from Adama where there are so many capable residents who can serve their city ? :evil: :evil:

Horus
Senior Member+
Posts: 36356
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአዲስ አበባ መሬት ወረራና ገንዘብ ዘረፋ፤ ያዳነች አቤቤ ዲክታቶራዊ ሹመት ሕዝቡን አስቆጣ

Post by Horus » 21 Aug 2020, 20:42

Tiago,

ይህን ነውኮ አምባገነንነት የሚባለው! ጥያቄው ለምንድን ነው አቢይ አህመድ ይህን የሚያደርገው ብለህ ጠይቅ? አራት ትላልቅ ጥቅሞችን ለማግኘት !

አንደኛ፣ አዳነች አቤቤ እንደ ገረድ የምትታዘዘው ካድሬ ነች ። እሷ አንድ ተቀጣሪ አሽከር የአቢይ ታዛዥ ነች፣ ሃይልም፣ ሞራል ብቃትም የራሷ የሆነ የህዝባዊ መሰረትም ስለሌላት አቢይ አዲስ አበባ አንድ ነገር ከፈልገ ባንድ ቃል ተዕዛዝ ለመፈጸም ነው ። ይህ ሃይል ወይም ስልጣን ይባላል። ታከለ የአሱን ደጋፊና ግጽታ ገንብቶ አቢይን እንዳይፎካከር ነው የተነሳው። ልብ በል፣ አዲስ አበባ በዲፕሎማሲ ከተማነት ከአለም 3ኛ ነች ። የኢትዮጵያ ፖለቲካና ስልጣኔ እምብርት ነች ። አንድ መሪ አዲስ አበባን ሳይቆጥጠር ኢትዮጵያን ሊቆጣጠር አይችልም ።

ሁልተኛ፣ ገንዘብ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ ሃብት ሁሉ ተከማችቶ ያለው አዲሳባ ነው ። ቀረጥ ግብር ንግድ ሁሉን ነገር ማለት ነው ። አቢይ ይህን ሁሉ መቆጣጠር ይፈልጋል ። ትላንት ያንን ነው ያለው አቤቤ። ታክስና ግብር በመሰብሰብ ዝነኛ ነች ። በቅርብ ሰው ሁሉ ሲበዘበር እንሰማለን። ይህ ሌላው ትልቁ ያቢይ ሞቲቭ ነው ።

ሶስተኛ፣ ዝና ፍለጋ ነው። አቢይ አዲሳባ እያስዋበ የሚለፋው አንዱ ገጻታውን ኢሜጅ ለመገንባት ነው። ታከለ በሚያካሄደው የመሬትና ሃብት ዘረፋ ያቢትም ስም እየጎደፈ ነው ። ኦሮሞ በተረኛ ሌብነት ስሙ እይገነነ ነው ፣ ይህ ደሞ ላቢይ ወደፊት የመግዛት ፕላን ወዘተ አፍራሽ ነው። አቤቤ በዚህ ላይ ተፍ ተፍ ስትል ጠብቅ ።

አራተኛ፣ ክብርና ማንነት ነው። አቢይ አሻራ፣ አሻራ የሚለው ነገር አለው። ይህም ሌጋሲ ማለት ነው ። ልክ እንደ ምኒልክ ወደ ፊት ስሙ የሚነሳው አዲሳባ ይህን አደረገ ያን አደረገ በሚል ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 13835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአዲስ አበባ መሬት ወረራና ገንዘብ ዘረፋ፤ ያዳነች አቤቤ ዲክታቶራዊ ሹመት ሕዝቡን አስቆጣ

Post by Abere » 22 Aug 2020, 18:07

Horus wrote:
21 Aug 2020, 20:42
Tiago,

ይህን ነውኮ አምባገነንነት የሚባለው! ጥያቄው ለምንድን ነው አቢይ አህመድ ይህን የሚያደርገው ብለህ ጠይቅ? አራት ትላልቅ ጥቅሞችን ለማግኘት !

አንደኛ፣ አዳነች አቤቤ እንደ ገረድ የምትታዘዘው ካድሬ ነች ። እሷ አንድ ተቀጣሪ አሽከር የአቢይ ታዛዥ ነች፣ ሃይልም፣ ሞራል ብቃትም የራሷ የሆነ የህዝባዊ መሰረትም ስለሌላት አቢይ አዲስ አበባ አንድ ነገር ከፈልገ ባንድ ቃል ተዕዛዝ ለመፈጸም ነው ። ይህ ሃይል ወይም ስልጣን ይባላል። ታከለ የአሱን ደጋፊና ግጽታ ገንብቶ አቢይን እንዳይፎካከር ነው የተነሳው። ልብ በል፣ አዲስ አበባ በዲፕሎማሲ ከተማነት ከአለም 3ኛ ነች ። የኢትዮጵያ ፖለቲካና ስልጣኔ እምብርት ነች ። አንድ መሪ አዲስ አበባን ሳይቆጥጠር ኢትዮጵያን ሊቆጣጠር አይችልም ።

ሁልተኛ፣ ገንዘብ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያ ሃብት ሁሉ ተከማችቶ ያለው አዲሳባ ነው ። ቀረጥ ግብር ንግድ ሁሉን ነገር ማለት ነው ። አቢይ ይህን ሁሉ መቆጣጠር ይፈልጋል ። ትላንት ያንን ነው ያለው አቤቤ። ታክስና ግብር በመሰብሰብ ዝነኛ ነች ። በቅርብ ሰው ሁሉ ሲበዘበር እንሰማለን። ይህ ሌላው ትልቁ ያቢይ ሞቲቭ ነው ።

ሶስተኛ፣ ዝና ፍለጋ ነው። አቢይ አዲሳባ እያስዋበ የሚለፋው አንዱ ገጻታውን ኢሜጅ ለመገንባት ነው። ታከለ በሚያካሄደው የመሬትና ሃብት ዘረፋ ያቢትም ስም እየጎደፈ ነው ። ኦሮሞ በተረኛ ሌብነት ስሙ እይገነነ ነው ፣ ይህ ደሞ ላቢይ ወደፊት የመግዛት ፕላን ወዘተ አፍራሽ ነው። አቤቤ በዚህ ላይ ተፍ ተፍ ስትል ጠብቅ ።

አራተኛ፣ ክብርና ማንነት ነው። አቢይ አሻራ፣ አሻራ የሚለው ነገር አለው። ይህም ሌጋሲ ማለት ነው ። ልክ እንደ ምኒልክ ወደ ፊት ስሙ የሚነሳው አዲሳባ ይህን አደረገ ያን አደረገ በሚል ነው ።

Horus,
ጊዜ የሰጠው የጋላው ሹም ዐብይ አህመድ ከአዲስ አበባ ጋር ትንቅንቅ ያስገባው የገንዘብ፣ የዝና፣ወይም የስም ጉዳይ አይደለም። በእርግጥ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መዲና ስለሆነች የአገሪቷ የኢኮኖሚ ኤንጅን ወይም መዘውር ነች። ዋናው ምክንያት ግን አዲስ አበባ የጋላ አገር እና ከተማናት ብሎ በማረጋገጥ የኦነግ ደጋፊዎቹን ተልዕኮ እያስካ መሆኑን መልዕክት ለማስተላለፍ ነው እንጅ የተማረ እና ለስልጣን ብቁየሚሆን ያለው ጋላ ብቻ አይደለም። የአበበች አበቤን ያህል ሰው ከጋሞ፣ ወላይታ፣ ወዘተ ሰው ጠፍቶ አይደለም።

Post Reply