Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከበቀቀኖች ነፍጠኞች መንደር የተገኘ፡፡ ሳቁባቸው!

Post by AbebeB » 21 Aug 2020, 10:56

በቀቀኖች ነፍጠኞች ሀገር አይፈርስም አንተ ትፈርሳታለህ እንጂ ሲሉ ግን የግለሰብ/የዜግነት መብት አይታያቸውም፡፡ ሳቁባቸው!
ብቻ ለእነርሱ ይሁን እንጂ ልክ የማይሆን የለም፡፡ ለእነርሱ ካልሆነ ግን ልክ የምባል ነገር የለም፡፡ መተተኞች ናቸውና መልካም ነገር አይገባቸውም፡፡ ነፍጠኛ!