Page 1 of 1

ለመንግስት የተሰጠው የስልጣን እድሜ መገደብ አለበት – አቶ አንዷለም አራጌ VIDEO

Posted: 21 Aug 2020, 10:20
by MINILIK SALSAWI
ለመንግስት የተሰጠው የስልጣን እድሜ መገደብ አለበት – አቶ አንዷለም አራጌ

ብልፅግና አንድ ተቋም እሰከሆነ ድረስ የትኛውም አካል ለሚፈፅመው ጥፋት ፓርቲው ኃላፊነት ሊወስድ እና ተጠያቂ ሊሆን ይገባል - ኢዜማ
የኢዜማ ምክትል መሪ አንዷለም አራጌ እንዳሉት የከንቲባ ሹመት ሂደቱ ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥ ነውና ትክክለኛ መፍትሄ መሆን ያለበት ህዝቡ በሚፈልገው መንገድ ከንቲባውን እንዲመርጥ ምርጫ ማካሄድ ብቻ ነው ብለዋል። ሀገራዊ ምርጫም ቢሆን በቀጣይ ጊዜ ስለመካሄዱ የሚያመላክት ፍንጭ የለም የሚሉት ምክትል መሪው በሀገሪቱ ምርጫ የሌለ እስኪመስል ድረስ ለምርጫ የሚደረገው እንቅስቃሴ ሞቷል ብለዋል።


Watch VIDEO Here - https://mereja.com/video2/watch.php?vid=a5e62fb4a


Re: ለመንግስት የተሰጠው የስልጣን እድሜ መገደብ አለበት – አቶ አንዷለም አራጌ VIDEO

Posted: 21 Aug 2020, 10:35
by MINILIK SALSAWI
Please wait, video is loading...

Re: ለመንግስት የተሰጠው የስልጣን እድሜ መገደብ አለበት – አቶ አንዷለም አራጌ VIDEO

Posted: 21 Aug 2020, 11:37
by kibramlak
PP is fake. Its rather OPP (aka GPP) as we know now who is going to prosper