Page 1 of 1
Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 20 Aug 2020, 15:55
by Noble Amhara
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 20 Aug 2020, 16:41
by EthioRedSea
Interesting. This has been happening since about 1500 years. It is similar to Tigray's Ashenda.
Thanks for sharing.
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 20 Aug 2020, 17:08
by Horus
አጋዝ ዳርሳሞ (አጋዝ ዳርሰማ) dengesateater የሚለው በጣም ቆንጆ ነው ። ዴንጋ እሳት (ደንጌሳት) ማለት የመስከረም 14ቱ ትንሹ መስቀል ነው ። የዴንጋ ኧሳት ማለት የልጆች ደመራ ማለት ነው። በደንጌሳት እለት እያንዳንዱ ልጅ የራሱ ጣባ (ደንጋሳ) ወርዶለት፣ የሚንበሸበሽበት ህጻን ሁሉ በናፍቆት የሚጠብቀው የልጆች ቀን ነው። ትልቁ መስቀል በ15 ይነዳል። በጉራጌ ነሃሴ 15 ትልቅ የደመራ ማቆሚያ ቀን ነው ። በዚያን እለት ማንም ሰው ዛፉ ለደመራ ቢቆረጥ አይከለክልም ። ከመስክረም 2 እስከ 15 መስቀል ድረስ እነዚያ ለጃገረዶች ማታ ማታ ኢምር ኢምር የተባለው ዘፈናቸውን በደመራ ዙሪያ ሲጫወቱ ሰንበተው በመስቀል ቀን አዳብና ያከብራሉ። አዳብና ልክ እንደ ሳምራዬና አሸንዳ ያለ ነው። ጎረምሳም እጮኛን በሎሚ የሚወጋው እዚያ አዳብና (አዳምና) ላይ ነው ። ከታች ያለው ቪዲዮ ውስጥ ልጃረገዶቹ ወንፊት ይዘው የሚጫወቱት 'ኢሚር ኢምር' የሚባለው ነው ። ኢምር ማለት የሚያምር ብርሃን ማለት ነው። በጎጃም እንጊጫ የሚለው ቃል በጉራጌም አለ። ግን እንጊጫ የምንለው ከሆሳዕና እስከ ስቅለት በራስ የሚታሰረው ዘምባባ ወይም ቀጤማ ነው። የሴቶቹ በዓል ግን ሁሉም በመሰረቱ አንድ ይዘት ነው ያላቸው ።
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 20 Aug 2020, 18:19
by EthioRedSea
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 20 Aug 2020, 20:36
by Noble Amhara
Kurifew in 7Bet Gurageland
Horus wrote: ↑20 Aug 2020, 17:08
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 20 Aug 2020, 20:49
by Noble Amhara
Solel in Woldia
Shadey in Sekota
Ingicha-Nekela in Gojam
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 20 Aug 2020, 21:58
by Horus
ኖብል አማራ
ነገሩ ትንሽ የገርማል የሰባት ቤት ኩርፊወ በቅርጹ በሰሜን ጉራጌም አለ ። እኔ እስከ ማቀው በሰባት ቤት ከክስቶስ ስቅለት ጋራ የተያያዘ እና ትርጉሙ የሃሸን ነው ። ወደ ክስታኔና መስቃን የለቅሶ ፣ የሙሾ ሰርዐት ነው ። በሰባት ቤትም ለምሳሌ ጄ/ል ወልደ ስላሴ ቀብር ይህ ነበር ። ይህ የለቅሶ ባህል ዋቡስ ይባላል። አቦሰም፣ ያቦሱ ማለት እጆች ወደ ሰማይ መዘርጋት ማለት ነው ። ልክ በግዕዝ ኢትዮጵያ ታበጽህ የሚለው ማለት ነው ፣ ታበጽህ (ታቦስህ)። ወንዶችም ያደርጉታል ። በተላይ ለጀግና ለታወቀ ሰው በጣም የሚያምር የቀብር ሰርኣት ነው ።
ግን የልጃገረዶቹ አዳብና (አዳምና) በመስቀል ቀን ወይም ሰሞን የሚደረግ የደስታ የጎረምሶች አዲስ አመት በአል ነው ። አለባበሳቸው ቢመሳለም የሁለቱ ትርጉም ይለያል።
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 21 Aug 2020, 01:00
by Noble Amhara
Ingicha Nekela in Gojam
Please wait, video is loading...
Shadey in Sekota
Please wait, video is loading...
Ashende in Belessa Gonder
Please wait, video is loading...
Re: Samraye in Shewa Engicha in Gojam and Ashendaye in Lasta Shadey in Sekota Solel in Woldia
Posted: 21 Aug 2020, 01:41
by Noble Amhara
The Culture of Samraye Shewa has unfortunately not been Discovered to the world