Page 1 of 1
በኦሮሚያ ክልል በውጪ ሀገር በሚኖሩ ጽንፈኞች ለአምስተኛ ግዜ የተጠራው የአመፅ ጥሪ ከሽፏል አልተሳካም ስንል ምን ማለት ነው?
Posted: 20 Aug 2020, 05:28
by Ejersa
በኦሮሚያ ክልል ሶስት መቶ ወረዳዎች እና ወደ ሀያ ሁለት ዞኖች አሉ ከነዚህ ውስጥ ሰሞኑን የተጠራው አመፅ ከ15 የማይበልጡ ወረዳዎች ላይ ነው መንገድ ለመዝጋት የተሞከረው በምዕራው አርሲ በከፊል በምስራቅ ሐረርጌ እንዲሁ በከፊል የምዕራብ አርሲው (ሻሸመኔ) በአንድ ሰአት ውስጥ ነው በቁጥጥር ስር የዋለው:: የምስራቅ ሐረርጌው ትናትም ተሞክሮ የነበረ ቢሆንም በፀጥታ ሀይሎች ከሽፏል ይህን የተረዱት እነ ጋሽ ሚስማሬና ሌሎቹም አምቦ ወለጋ ባሌ ጅማ......የታለህ ምነው ዝም አልክ በማለት እያለቀሱ ነው:: የከሰሩ ጽንፈኞች!
Re: በኦሮሚያ ክልል በውጪ ሀገር በሚኖሩ ጽንፈኞች ለአምስተኛ ግዜ የተጠራው የአመፅ ጥሪ ከሽፏል አልተሳካም ስንል ምን ማለት ነው?
Posted: 20 Aug 2020, 06:53
by Ejersa
መቼ ነው እነ ብርሀነመስቀል (ጋሽ ሚስማሬ) ፕ/ር እዝቄል (ጩኸቴን ቀሙኝ) ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ ካንጋሮ) ኢታና (ወ/ሮ) ኢታና ሌሎችም የኦሮሞን ወጣት ተነስ ታጠቅ መንገድ ዝጋ ሱቅ ዝጋ አቃጥል እያሉ ከማስፈጀት የሚታቀቡት? ለምንስ ነው መንገድ ከመዝጋት ቀማቃጠል በሰላማዊ መንገድ ሰልፍ በመውጣት መብትህን ጠይቅ ብለው የትግል ስልታቸውን የሚቀይሩት? ከታጠቀና ህግ ሊያስከብር ከቆመ መሳሪያ ካነገበ ሰራዊት ጋር ግብግብ ውስጢ ሳይገቡ ሌላ የሰላማዊ ትግል ታክቲክ በመቀየር አይችሉም ወይ? የድሀው ገበሬ ልጅን ለምን ያስጨርሱታል? አንድ እንኳን ይህን ሰላማዊ ትግል አስቦ ወደመሬት በማውረድ የሚያስተባብር የሚያስብ የሚያስገነዝብ በውጪ የሚኖር የኦሮሞ ሙሁር ይጥፋ? በየሚዲያው በየ ፌስቡኩ በለው አቃጥለው ቁረጠው ዝጋው.... ማለት ብቻ?!
Re: በኦሮሚያ ክልል በውጪ ሀገር በሚኖሩ ጽንፈኞች ለአምስተኛ ግዜ የተጠራው የአመፅ ጥሪ ከሽፏል አልተሳካም ስንል ምን ማለት ነው?
Posted: 20 Aug 2020, 07:14
by Ethoash
Ejersa wrote: ↑20 Aug 2020, 06:53
መቼ ነው እነ ብርሀነመስቀል (ጋሽ ሚስማሬ) ፕ/ር እዝቄል (ጩኸቴን ቀሙኝ) ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ ካንጋሮ) ኢታና (ወ/ሮ) ኢታና ሌሎችም የኦሮሞን ወጣት ተነስ ታጠቅ መንገድ ዝጋ ሱቅ ዝጋ አቃጥል እያሉ ከማስፈጀት የሚታቀቡት? ለምንስ ነው መንገድ ከመዝጋት ቀማቃጠል በሰላማዊ መንገድ ሰልፍ በመውጣት መብትህን ጠይቅ ብለው የትግል ስልታቸውን የሚቀይሩት? ከ
ጥሩ ብለሀል ትናንትና አማሮች የአማሮች ወጣቶች ሲያስጨሩሱዋቸው ነበር ። ኢትዬዽያ ውስጥ ሳይሆን ያ ማ አይቻልም በትግሬዎች ዘመን ። ከሀገር ውስውስው በማስውጣት በረሀ ላይ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ፤ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ያስጨረሱዋቸውን ምንግዜም አንረሳም ።
ዛሬ ደግሞ የኦሮሞውች ተራ ነው። ስለዚህ አንድ ተረት የሚመስል ግን በጣም አቅ የሆነ ታሪክ ልንገርህ።
በአድማ ጦርነት ግዜ መለስ የደርግ ጀነራሎች ያውቃሉ የተማሩ ናቸው ብሎ ሽልሞ ወደ ጦር ሜዳ ላካቸው ። ታድያ እነዚህ የጦር መኮንኖች በዳም በቦንብ መታጠሩዋን ሲያዩ ዜዴው ቀላል ነው ብለው የአህያ መሀት በቦንቡ መሬት ላይ ለቀቁ ። አሳቡ አህዬቹ ቦንቡን ሲረግጡ ቦንቡ ይፈነዳልና ከዚያ ወታደር ለመላክ ነበር አንዴ አህዬቹ ቦንቡን ካፀዱ በዋላ ። ግን የመጀመሪያው ቦንብ ሲፈነዳ እህይት እግሬ አውጪ ብለው ተመልስው ወደ ስላም ቦታ ፈረጠጡ።
ይህንን ያዩ የደርግ ሹማምንት ያላቸው አማራጭ ተራ ወታደሩን የቦንብ አፅጂ አርጎ መላክ ነበረበት ታድያ ዜዳቸው አንድ ስልፍ ያስልፉና የቦንብ አፅጂ እንዲሆን ያረጉታል ። እንደአህያው እንዳያፈረጥጥ ከኋላው ሁለተኛ ስልፈኛ በማረግ ጠመንጃ አንግበው ከፈረጠጠ በለው ተብለዋል ስለዚህ ሁለተኛው ስልፈኛ ገትረው ያዙ የመጀመሪያው ስልፈኛ እንዳይፈረጥጥ። ከዚያ ከሁለተኛው ስልፈኛ በኋላ ሌላ ሰልፈኛ ጠመንኛ የያዘ ። ሁለተኛው ስልፈኛ እንዳይፈረጥጥ ጠመንጃ ገትረው ያዙ ከፈረጠጠ ሶስተኛው ስልፈኛ ሊመታው ነው ወደ ፊት ከሄደ ቦንብ ሊያፅዳ ነው። የሚገርመው ነገር አንደኛው ስልፈኛ በቦንብ ሲቀፅፍ ሁለተኛው ስልፈኛ የቦንብ አፅጂ እንደሆነ እያወቀ ተያይዘው ገደለ ገቡ።
ለምንድነው ይህንን እወነተኛ ታሪክ የምነግርህ ። የኦሮሞ አክቲቪስቶች አሜሪካ ተቀምጠው በርገር እየበሉ ኦሮሞን ቂላቂል ሄድ እሳት ጨብጥ ቢሉት ሄዶ እሳትን ቢጨብጥ ማነው ተጠያቁው ። እንግዲህ ተመልከት አህያ እንኳን ብልጥ ሆና በተሀምር እሳት ውስጥ ወዳ አትገባልህም ። ታድያ የምን ጅላጅልነት ነው የኦሮሞ ሹማምንቶች የተወለውለ የሳሎን ቤት ጣውላ መስለው እነዚህን ውጣቶች እሳት ውስጥ መሞጀር ከቻሉ ምንድነው ጥፋታቸው ጃላጅሎቹን የኦሮሞ ጅሌዎችን መጥየቅና ማንቃት ነው ሚስጥሩ። ማን አስገደደው እናቱ ቤት ተቀምጦ ይህንን ክፉ ዘመን ማሳለፍ ።
አሜሪካ አገር ያሉት የአማራና የኦሮሞ አዛውንቶች በደርግ ዘመን ሊጥ ውስጥ ገብተው ነው ከድርግ ውታድሮች የተረፉት ። አሁን እንደጅግና የሚደነፉት ። ኢትዬዽያን ከድተው ነው የአሜሪካ ዜግነት ያገኙት ታድያ ምኑን ነው ለሆዳቸው የሚያድሩ ግብዞችን ተከትሎ እነዚህ ፍሬ ነገሮች እሳትእራት የሚሆኑት። ባይሆን እናትና አባት አላቸው የሚመክራቸው ብዬ አስብ ነበር ። ምክን ያቱም እናቶቻቸው በደርግ ዘመን እነዛን ተላላ የሴት ቀሚስ አስለብስው ነበር ከድርግ ወታደሮች ያተረፍዋቸው ታድያ ይህ ተረስቶ ነው ልጆቻቸውን ሜዳ ላይ ውጥተው እንዲሞቱ ምንም የማይሉት በነገታው እናቶች ስላማዊ ስልፍ ውጥተው እነዚያን አድር ባዬች አሜሪካ ተቀማጮችን ማውገዝ አለባቸው ልጆቻቸው እንቢ ካሉ።
Re: በኦሮሚያ ክልል በውጪ ሀገር በሚኖሩ ጽንፈኞች ለአምስተኛ ግዜ የተጠራው የአመፅ ጥሪ ከሽፏል አልተሳካም ስንል ምን ማለት ነው?
Posted: 20 Aug 2020, 07:56
by Ejersa
አውነት ብለሃል Ethoash! የምእራቡ አለም ላይ ላይ ተቀምጠው ከርሳቸውን እየሞሉ ውጤት ለሌለው ነገር እሚበላ የሌለውን መንጋ የሚያስጨርሱ አዛባዎች ናቸው። መንጋውም ብልጥ ካልሆነ ደሙ ደመ ከልብ ሆኖ ይቀራል።
Ethoash wrote: ↑20 Aug 2020, 07:14