ሰበር ዜና፦ የኦነግ/ሸኔ አባላት በየአቅጣጫው እጃቸውን ለመንግስት እየሰጡ ነው!
Posted: 20 Aug 2020, 05:23
በጉጂ አካባቢ ይንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ/ሸኔ አባላት ከነ መሳሪያቸው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል እጃቸውን ሰተውል:: የቀድሞ የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቡኖ እንደግልፁት እነዚህ ወጣቶች በአሁን ሰአት በአካባቢው የሚገኝ የጦር ካምፕ እንደሚገኙ ገልፀው በቀጣይ ስለሚሰሩ ስራዎች በሂደት እንደምያዩ ገልፀዋል:: ጄኔራሉ የአካባቢው ሰዎችንም በተደረገው እንቅስቃሴና ትብብር አመስግነዋል::