Page 1 of 1
እግዚዮ! ይሁዳው አበበ ገላው ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን ማስገደሉ ተረጋገጠ
Posted: 19 Aug 2020, 23:48
by Thomas H
"ፕሮፈሰር አስራት ወልደየስ ለእስር ሊዳረጉ የቻሉት፣ አበበ ገላው የተባለ ግለሰብ ንግግራቸውን በድብቅ ቀርፆ ለህወሓት የፀጥታ ኃላፊዎች በማቀበሉ ነው"
አቶ ሊላይ ኃይለማሪያም
በፋና ቴሌቪዥን

Re: እግዚዮ! ይሁዳው አበበ ገላው ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን ማስገደሉ ተረጋገጠ
Posted: 20 Aug 2020, 00:03
by molover
Thomas H wrote: ↑19 Aug 2020, 23:48
"ፕሮፈሰር አስራት ወልደየስ ለእስር ሊዳረጉ የቻሉት፣ አበበ ገላው የተባለ ግለሰብ ንግግራቸውን በድብቅ ቀርፆ ለህወሓት የፀጥታ ኃላፊዎች በማቀበሉ ነው"
አቶ ሊላይ ኃይለማሪያም
በፋና ቴሌቪዥን
Actually brother Abebe Gelaw killed Chuawawah Zenawi.
Re: እግዚዮ! ይሁዳው አበበ ገላው ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን ማስገደሉ ተረጋገጠ
Posted: 20 Aug 2020, 13:23
by Thomas H
ወይ መኧልቲ!
አሳምነው ጽጌ እና አምባቸው መኮንን
አጼ ሀይለስላሴ እና በላይ ዘለቀ
አጼ ሀይለስላሴ እና መንግስቱ ሀይለማርያም
አስራት ወልደየስ እና አበበ ገላው
Re: እግዚዮ! ይሁዳው አበበ ገላው ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን ማስገደሉ ተረጋገጠ
Posted: 21 Aug 2020, 09:37
by Thomas H
"የደርግን ስርአት አምርሬ እጠላ ስለነበር፣ እነ አቶ መለስ የሚያደርጉትን የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ ከመነሻው እደግፍ ነበር። በተለይ ከጫካ የሚያስተላልፉትን የሬዲዮ ፕሮግራምም በደምብ እከታተል ነበር። በኋላም ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃነት ያለገደብ ይመጣል ይሉ ስለነበር እሱ ነገራቸው በጣም ይማርከኝ ስለነበር ደጋፊያቸው ነበርኩ:: በአንድ ወቅት ሰላይ ሆኜም አገልግያቸዋለሁ"
አበበ ገላው
Source:
https://www.facebook.com/dawitawramba/v ... 7054789899
Re: እግዚዮ! ይሁዳው አበበ ገላው ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን ማስገደሉ ተረጋገጠ
Posted: 21 Aug 2020, 14:41
by Thomas H
ይህ እንደዚህ ከሆነ አንዳርጋቸው ፅጌ የመን ሲጠለፍ የአበበ ገላው አስተዋፅኦ ምን ነበር?
Please wait, video is loading...
Re: እግዚዮ! ይሁዳው አበበ ገላው ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን ማስገደሉ ተረጋገጠ
Posted: 21 Aug 2020, 19:47
by Thomas H