Page 1 of 1

ትግራይ እና ተጋሩ በተጋሩ ይድናሉ!!!

Posted: 19 Aug 2020, 18:19
by Hameddibewoyane
ህወሓቶች ያለ እነሱ ለትግራይ እና ለተጋሩ የሚያስብ የሌለ እስኪመስል ድረስ እኛ ነን ጠበቃቹ ሲሉ ከርመዋል። ዛሬ እድሜ ለለውጡ፣ የተጋሩ እና የትግራይ ደጀን የሚሆኑ ብዙ ተጋሩዎች ተፈጥረዋል። ምስጋና ለፋና ቲቪ፣ መላው የኢትዮጲያ ህዝብ ፀረ ህዝብ የሆነው ህወሓት ከተፈጠረ ጀምሮ፣ በትግራይ እና በተጋሩ የደረሰው ጭፍጨፋ ግድያ እና እስር በተጋሩ አንደበት መስማት ጀምረዋል። የሌላ ቢሄር ተወላጅ የሆነው በሙሉ በትግራይ ህዝብ እና በተጋሩ የነበረው እይታ ሙሉ ለሙሉ ቀይሮታል ማለት ይቻላል።
መንደር ቆይታችንም ይህን የመሰለ ምስክርነት ከተጋሩ አንደበት መገኘቱ እሰየው የሚያስብል ነው።

ከጋዜጠኛ አርአያ እስከ ታጋይ ሊላይ ብላታ ሃይለማርያም ድረስ ብዙ ነገር ሰምተናል፣ ከዚህ በፊት ያልሰማናቸውም የግድያ ድራማዎችም ሰምተናል። ቀስ በቀስ ሁሉም ትግራዋይ ወጥቶ የልቡ ተናግሮ እስኪወጣለት ድረስም፣ የለውጡ መሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይን መደገፋችን ብቻ ሳይሆን፣ ፀረ አብይ የሚንቀሳቀሱ የውስጥም የውጭም ግለሰቦች እና ቡዱኖች የትግራይ ህዝብ ጠላቶች መሆናቸው እንሰብካለን፣ አስፈላጊ ከሆነም በጦርነት ለመግጠም ዝግጁ ነን!!! ከጠ/ሚ አብይ ውጭ ከለውጡ ቦሃላ ለትግራይ ህዝብ ነፃነት እኩልነት እና መብት የታገለ ግለሰብ ይሁን ቡድን የለም! ህወሓት ከፌደራል መንግስት ከተባረረች ቦሃል፣ ስልጣን የጠማቸው የነ ዶ/ር መራራ ኦፎኮ፣ባልደራስ፣አብን፣ ኦነግ እና ሌሎች መዝገሮች፣ የትግራይን ህዝብ ለኦዞው ህወሓት ትተው ስልጣን ለመያዝ ብዙ ጥረት አድርገዋል፣
ከመሪው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ጋር ሆኖ በነዚህ ሃይሎች ላይ የሚወስደው ማንኛው እርምጃም እንደግፋለን። እደግመዋለሁኝ ማንኛው እርምጃ እንደግፋለን!!!

አሁንም በውጭ የሚኖሩ ብዙ የትግራይ ተወላጆች በፋና ቲቪ እድል ካገኙ ከዚህ በላይ የግድያ ድራማዎች እና ሰቆቃዎች እንደሚነግሩን እርግጠኛ መሆን ተችለዋል።። በዚሁ አጋጣሚ ይህንን እድል ያላገኙ ብዙ የትግራይ ተወላጆች፣ በተለይ የህወሓት ታጋዮች የነበሩ አሉ እና ፋና ቲቪ አፈላልጎ በሚዲያ ማቅረብ አለበት እላለሁኝ።ፋና ያለማቋረጥ ለተከታታይ አንድ አመት የትግራይ ተወላጆችን እንግዳ በማድረግ ሊሰራበት ይገባል።

ህወሓት እስካልተወገደ ድረስ ብልፅግና የሚወስደው ማንኛውም እርምጃ ያለ ቅድመ ሁኔታ ተቀባይነት አለው፣ የኤርትራ መንግስትም ይህንን ለውጥ እንዳይቀለበስ ብሎ እጁ ካስገባ መብቱ ብቻ ሳይሆን ግዴታውም ጭምር ነው!
ብልጥ ከሆነ፣ ከሳዋ የተመረቁ የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት ጋር ስልጠና ወስደው አንድ የጋራ ሰራዊት ማቛቛም አለበት፣ ይህ ተሞክሮ ከህወሓት በመውሰድ፣ በሓንሽ ደሴቶች ጦርነት የተካፈለው ኢትዮጲያ የመከላከያ ሰራዊት፣ የየመን ሰራዊት እንደደመሰሰ ሁላ፣ አሁን ያለው የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትም፣ ህወሓትን ለመደምሰስ ከኢትዮጲያ ሰራዊት ጎን መቆም አለበት!!!

ህወሓት አፈር ድሜው ሲበላ ያኔ በጨረባም በምርጫም ወደ ስልጣን መምጣት ህገመንግስታዊ መብት ነው፣ የትግራይ ህዝብ ከህወሓት አገዛዝ ነፃ እስኪወጣ ግን ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በስልጣን ላይ መኖር ያለበት ብቸኛ መሪ ነው!!! በትግራይ በጨረባ ምርጫ ህወሓትን እናሸንፋለን የሚሉ በህወሓት የተጋገሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ነን ባዮች፣ እንካንስ እንደ ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም እና ታጋይ ሊላይ ብላታ ሃይለማርያምሊናገሩ፣ መቀሌ ውስጥ ከታሰረ ሁለት ወር ያደረገው ወጣት አልአዛር የፍርድ ሂዴት እንካን ህገመንግስቱ የጣሰ ነው ብለው ለመናገር ድፍረት አጥተዋል።
የትግራይ ህዝብ ከሳወ እና ከባይቶና ይልቅ የሚቀርበው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ነው። የምንለውም ለዚህ ነው!