Page 1 of 1

ከባሊዲራስ ያመለጠው ፓሊስ ነክና እስክንደርን ጉዳይ ያዘለ መግለጫ

Posted: 19 Aug 2020, 18:06
by AbebeB
አፋን ኦሮሞን የፌደራል ሥራ ቋንቋ አድርገናል፡፡ ኦሮሞም በፓርቲችን ቀጥረናል ይላል፡፡ በዚሁ መሠረት
ገለታ + ው = ገለታው በማድረግ ብቻ የሥራ ቋንቋ ነው በማለት pioneer ነን ይላል መግለጫው፡፡
ከዚያ ዘለቀን ጨምረንበትና ከበቀቀኖቹ ጋር በማሰማራት ላይ ነን ይላል መግለጫው፡፡

እስኪንድር አመለጠ አሉ፡፡