ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
ሳሙኤል ታፈሰ የቂርቆሱ ክስታኔ 6ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ የ8ኛ ፍል ሂሳብ ያስተማረ ጂኒየስ፣ እስታዲዮም መኪና ከመጠበቅ ተነስቶ መልቲ ቢሊዮኔር በመሆን የማይደፈረውን የዘብኢደር ተራራ ደፍሮ ጉራጌን ላይና ታች ያገናኘው፣ ዛሬ የሊማሊሞን ተራራ እየገራ ያለው ያልተዘመረለት ጀግና፣ እንቁው ሞዴላችን፣ የጉራጌ ፓራዳይም !!! ዘርደ ማለቅ ዬሁን !!!
Last edited by Horus on 22 Aug 2020, 15:41, edited 4 times in total.
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
Who cares?
habtam habtuun siyasay endezih aynetuun mayet new yetelalhut. I hate this so much! min teshalegn? 90% ye deha deha behonebet ager yetegebe geta messay mayet? NO NO!!!! ayasfeligim.
You see araboch yamettubin ye slave mentality alleqeqnenim. habtamu ende geta fuaa yale serg sidegis...dehaw min eyyaderege newe?
habtam lemehon yessu bit'e dehawin eyyegedelena eyetegedadle geta lemehon (habtam kehonk netsa sew neh) eyyetare new.
God damn it!

አቢይ አህመድ የጉራጌ ክልል ጥያቄ ለምን ማክበር እንዳለበት ይህ አንዱ ምስክር ነው። አቢይ ራሱ የጂማ አጋሮ ልጅ ስለሆነና ጉራጌዎችን በደንብ ስለሚያውቅ ምን ብሎ ነበር? " ጉራጌ ባለሊስትሮ ሳጥን ሆኖ ጀምሮ ባለፎቅ ሆኖ ይጨርሳል" ብሎ ነበር!! አሚን !!! አሁን ያንን ሕዝብ በዚያ ደረጃ እንዲያምነውና በቃሉ እንዲጸና ግድ ነው ። ጉራጌ ጉራጌነቱን አይከዳም !ኢትዮጵያን ከጉራጌ ማውጣት ማለት የጉራጌ አለመኖር፣ የጉራጌ ሞቶ ማብቃት ስለሆነ ! ስለሆነም አቢይ ይህን ማመን አለበት፣ ኢትዮጵያን ታላቅ አገር ከሚያደጉት ሕዝቦች አንዱ ተቀዳሚው ጉራጌ ነው። ጉራጌን ቤት አልባ ማድረግ በኢትዮጵያ ላይ ክፋት ማሰብ ማለት ነው ።
ለዚህ ምሳሌው ሳሙኤል ታፈሰ ነው !! ከሱ በፊት እነማሞ ካቻ (ማሞ አምበርብር) ነበሩ !!!
ለዚህ ምሳሌው ሳሙኤል ታፈሰ ነው !! ከሱ በፊት እነማሞ ካቻ (ማሞ አምበርብር) ነበሩ !!!
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
እኔም በጣም ነው ሳሙኤል ታፈሰ የምወደው እድሜ ለመለስ እንደዚህ ያሉ ቢሊየኖሮችን ማፍራቱ። ነገር ግን ሳሙኤል ታፈሰ በጣም ልታይ ልታይ ብሎዋል ስሞኑን በዚህች በድህነት ውቅያኖስ ለምት ዘፈቅ አገር ደብቁኝ ደብቁኝ ማለት ሲገባው በቅ ብቅ ማለት ጀምሮዋል ። አንዱ ከትግሬዎች ጋራ ት ስራ ነበር ወይም በጉቦና ባለስልጣን በማውቅ ነው እዚህ የደረስከው። ወይ ደግሞ ውዝፍ እዳ አለብህ ብለው ነው ፤
ይህ ሰው ቢስማኝ ገንዘቡን ቀስ በቀስ ከኢትዬዽያ ማውጣት አለበት እንጂ የባስ በቡዳውች አይን ውስጥ ለመግባት ገንዘብ ይበትናል ውይ። በልጅነታችን መንገድ ላይ ዳቦ እየበላህ አት ሂድ ቡዳ ይበልሀል ተብለን እንዳደግህ አትርሳ። እውነት ነው ብዙ ድሀ ስላለ አንተ ዳቦ እየበላህ ስትሄድ ስንቱን ነወ ረሀቡን የምትቀስቀስበት በዚህም በዓይናቸው ውስጥ ተገባለህ ማለት ነው። ስለዚህ ተደብቀህ ብላ ። ግን ስተፅዳዳ በግልፅ በሕዝብ ፊት ተፅዳዳለህ ፨።
በአጭሩ ሳሙኤል ታፈሰ ብልጥ ከሆነ የሚስማኝ ከሆነ ቢዝነሱን ቀስ ብሎ ወድ ኬን ያ፤ ጅቡቲ፤ ሩዋንዳ ማዛወር አለበት ። ቀስ ብሎ መስፋፋት አለብን እኛ ኢትዬዽያኖች በሀገራችን ብቻ መውስን የለብንም ብሎ አንድ ኮንትራት አገኘሁ ለአገር ብዙ ጥቅም ይስጣል ብሎ ። የኮንስትራክሹኑን ማሽን በሙሉ ተሽክሞ መጥፋት ይችላል። ታስታውሳላቹሁ ሱር የሚባል ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ከአማራ ሀገር ሲወጣ ምድረ ማሽኑን ተሽክሞ ሹልክ እንዳለው።
እኔ ኢትዬዽያን ተልቼ አይደለም ግን እኛ ጥሩ ጥሩ ነገር አይወድልንም አንድ ቢሊዬነር ሳሙኤል ታፈሰ ብቅ ባል ። ልናጠፋው እንሞክራለን። ይህ ሰው ነግ በኔ ማለት መቻል አለብት እንዴት አለሙዲንን እንዳደረጉት የታወቀ ነው። አሁን ደግሞ ተረኛ ሳሙኤል ታፈሰ ሊሆን ስለሚችል ። በግዜ ገንዘብህ አሾልክ።
እኔ የኮንስትራክሽን ኤክስፕርት በመሆኑ አንድ የምነግረው አለ ሳሙኤል ታፈሰንን። የሊማሊሞን መንገድ ሊስራ ነው ማለትን ከዚህ ፌክ ጉራገ አማራ አምላኩ የብራኑን እግር ላሺ ተላላ ሰው ስምቻለሁ። ባልሳሳት ። ጣሊያን በስራው መንገድ ተራራውን በመትራስ ጠመዝማዛ መንገድ ሊስራ እንዳይሆን ይህ ጥንታዊ ቴክኖለጂ ነው። አሁን ተራራውን በጥሶ ውስጥ ለውስጥ ስንጥቆ የሚሄድ መንገድ መስራት አለበት ። ቴክኖለጂውም ገንዘቡም በጣም ተመጣጣኝ ነው ። ስለዚህ ይህንን ረቂቀ አውቀት ሳሙኤል ታፈሰ ቢያስገባና ቢያስደምመን ይሻላል የድሮ ሞደል ከመገንባት ይልቅ።
ይህ ማለት እኮ ፊያት አንድ መቶ አያራትን ። ላዳን ደጋግሞ የድሮ ሞዴሎችን መስራት ማለት ነው። ይሄው ነው ለግዜው ደህና ያቆየን።
ሐይሌ ገ፨ ማርያም ራጩ ንብረቱ ተቃጥሎበታል ። አማሮች ሊሆኑ ይችላሉ በግርግር ያቃጠሉበት በኦሮሞዎች ተሳቦ አጥፊው ሳይታወቅ ቀርቶዋል። ጥያቄው ለምን የሐይሌ ንብረት ወደመ መልሱ ሐይሌ በፖለቲካው ጉዳይ ከአንዴም ሁለቴም በመግባቱ አማሮች ቂም ይዘውበት ነበር። አንዴ አማራ ቂም ከያዘብህ የዘላለም ነው ። አይለቁህም ።
ሐይሌ በመለስ ግዜ ቅንጅትን ያፈራረስ ይመስላቸዋል ሽማግሌ ነኝ ብሎ በማስታረቁና እስረኞችን በማስፈታቱ ቅንጅት ተፈረካከሽ ይህ አንድ ሆኖ ሳል በየግዜው እሳቱ ላይ ውሃ በማፍሰስ የአማራን አብዬት አዳፍኖት ነበር በዚህ ቂም ይዘውበት ነበር ታድያ ንብረቱን ቢያቃጥሉበት ምን ይገርማል። ከዚያ በኦሮሞ ማሳበብ ይት ይገኛል ይህ አይነቱ እድል። ሐይሌ ኦሮሞን በመውደዱ ብቻ ሁሉም ኢንቨስትመት ኦሮሞ ላይ ነው ። አማራ ላይ ምንም ኢንቨስትመት የለውም አማራን አያወቀውም ማወቅም የሚፈልግ አይመስለኝም ከዚማ ኦሮሞ የሚጠላ ከሆነ ለምን ሁሉ ኢንቨስትመቱ ኦሮሞ ውስጥ ሆነ። ኦሮሞውች ነቅተው የበኩር ልጃቸውን ሐይሌን መጠበቅ አለባቸው ። ሌላው ቢቀር የኦሮሚያ መንግስት መሬት ለሐይሌ መስጠት አለበት ልጃችን ነህ ለማለት።

i, single handedly, closed this thread
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
ቆንጆ ቪዲዮ የሚያስፈልገው ወብ የሆነው የጸጋዬ "የዎሬና ገረድ" ዘመን የማይሽረው የሙሽሪት ማስናበቻ ዘፈን። ድሮ ይህን ዘፈን የሚያወርዱት እናቶችና ሴት አያቶች ነበሩ !!! የዎሬና ገረድ ማለት አንቺ ዛሬ ይህ ቀንሽ ነው፣ ይህ ግዜሽ ነው፣ ባለ ወረት፣ ባለቀን አንቺ ነሽ ማለት ነው ። ባሁን ሰዓት ትርጉሙ ባለዝና ነሽ፣ ያገሩ መነጋገሪያ ነሽ ወደሚለው ትርጉም ሄደ እንጂ ሆሬ ግዜ ማለት ስለሆነ አንቺ ዛሬ ባለግዜ ነሽ ማለት ነበር !!!
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
ጥራቱ ቢበላሽም በወለኔ ቦሎቸ (ሰርግ) "የዎሬ ነሽ ገረ" የዎሬ ነሃ ጎሽ (ለወንዱ) !!!
-
- Member
- Posts: 494
- Joined: 27 Oct 2014, 15:59
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
የአቶ ስሙኤል ታፈሰን ማለትም የሰንሻይን የቤቶች ኮንስትራክሽን ግንባታ ባለቤት ጥሩ ታሪካቸው ሲነሳ መጥፎውንም ጭምር ቢያንስ በጥቂቱ ለአንባብያን መግለጹ ተገቢ ይመስለኛል ፤፤ እኒህ ታዋቂ የጉራጌ ኢንቨስተር በወያኔ ዘመን ከወያኔዎች ጋር እጅና ጎንት ሆነው ኢትዮጵያን አብረው ሲያደሙ ነበር ፤፤ ሕዝባችንና አገራችን ያን ያህል የመከራ መ አ ት ሲወርድባት ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው አንዲትም የተቃውሞ ምልክት ያላሰሙ ናቸው ፤፤ እኔ እንደዚህ አይነት ሰዎችንና ምሁራን ለመቀበል እጅግ አድርጌ እቸገራለሁ ፤፤ እነዚህ አይነት ግለሰቦች ኢትዮጵያ በኢጣሊያን ወረራ ጊዜ ከተባበሩት አይነት ባንዳዎች ለይቸ አላየቸውም ፤፤ በርግጥ አሁን ወያኔ ተፈንግሎ ሁሉም እኩል ሊሆን የሚችልባት ኢትዮጵያን ለመመስረት ቢያንስ ጥረት እያደረገች ቢሆንም ያለፈውን መጥፎ ታሪካቸውን መርሳት አንችልም ፤፤ ብዙ የአቶ ሳሙኤል ታፈሰ አይነት ምሁራንና ባለሀብቶች አሉ ፤፤ ለምሳሌ ያህል በቅርቡ ቪዲዮው በሶሻል ሚዲያ የወጣው የዲያቆን ዘመድኩን በቀለ በመለስ ዜናዊ ሞት በኢትዮጵያ ቴሊቪዥን ቀርቦ ስለ መለስ ታላቅነትና የአምስቱን አመት የልማት እቅድ ሲተነትን መስማት ያሸማቃል ፤፤ ሌሎችም አቻምየለሁ ታምሩ ፤ ቴዎድሮስ ጸጋየ ፤ ዲያቆን ዳን ኤል ክብረት ፤ መአዛ ብሩ ( የሸገር ኤፍ ኤም ባለቤት ) ፤ ሰራዊት ፍቅሬ ከለውጡ በፊት በብአዴን አመታዊ ጉባኤ ተገኝ ቶ ብዙ ያወራ ፤፤ ሌሎችም ብዙ የኪነ ጥ በ ብ ሰዎችና ጋዜጠኞች ለወያኔ ሃያ ሰባት አመታት መቀጠልና ለሕዝባችን መከራ ተጠያቂዎች ናቸው ፤፤ መጥፎ ታሪካቸውም እንደዚህ ተዳፍኖ እና ተድበስብሶ የሚቀር ሳይሆን በግልጽ ተነግሮ እነሱም አገርንና ሕዝብን ይቅርታ መጠየቅ ይኖርባቸዋል ፤፤ ያን ሳያደርጉ ግ ን << ፍየል በግር ግር > እንደሚባለው አይነት ዝም ብለው መቀላቀል አይችሉም ፤፤ I know sometimes it looks like as though we could not get over what weyane did to our country & people ; but how could we forget and forgive to all the atrocities they had committed. ስለዚህ በ አ ጭ ሩ አቶ ሳሙኤል ታፈሰም ሕዝብን ይቅርታ መጠየቅ ካለባቸው በለ ሀብቶች አንደኛውና ዋነኛው ናቸው ፤፤ በ አን ድ ወገናቸውም ትግሬ ስለሆኑ ነው አይናቸውን ጨፍነው ዝም ያሉት የሚባል አሉባልታም አለ፤፤ ለማንኛውም መጀመሪያ < ባለፈው ጥፋቴ ይቅር በሉ ኝ > ብሎ ማለት ማን ን ይጎዳል ???
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
ሾላገበያ
ተሳስተሃል፤ ቢያንስ ለመጥላትም ሆነ ለመቃወም የሰውዬን ታሪክ ትንሽ ብታውቅ ይረዳሃል። ሳሙኤል ማለት ልክ እንደ ድሮዎቹ እንደነ ማሞ ካቻ በላቡና ችሎታው ካፈር ላይ ተነስቶ ፎቅ ላይ የደረሰ የኢንዱስትሪ ምሳሌ፣ የስኬት ሞዴል ነው ። ሂድና ካምቦሎጆ መኪያ ሲጠብቅ ወንድሞችን ሲረዳ አንብብ፣ ሂድና ጣራና ግድግዳ ቀለም ሲቀባ ድሮ ድሮ በደርግ ዘመን ማለት ነው ። ሂድና አንብብ። ጭፍን ጥላቻና ቅናት እዚህ ዋጋ የለውም ። ዎያኔ ከመጣ በሁላ እንደ ማንኛውም ቤትና መንገድ ገንቢ በስራው ጥራት ሌሎች ያቃታቸውን ፕሮጀችት በመስራት በሜሪት፣ በችሎታው አለም አቀፍ እውቅና ያገኘ የኢንዱስትሪ ንጉስ ነው ልክ ቴዲ አፍሮን የኪነቱ ንጉስ እንደ ምንለው ። ስለዚህ ለራስህ ጤንነት ስትል (በውሸት ላይ የቆመ ጥላቻ አንተን መልሶ ሰለሚጎዳ) በማታቀው ነገር ላይ በጥላቻ አትጠመድ ። ከስኬት ተማር፣ ጤነኛ ባህሪ ስለሆነ !!

ሰላም Horus ፡
ጊዚህን ወስደህ ለሰጠኸኝ መልስ አጅግ አድርጌ አመሰግ ና ሀ ለሁ ፡፡ አንተም ሆንክ ሊሎች አንድ እንድታውቅልኝ የምፈልገ ትልቁ ነገር የማንንም መልካም ስም በጥላቻ ፤ በ አ ሉባልታና በግምት ላይ ተመስርቸ የማላጠፋ መሆኔን ነው ፤፤ ምክን ያቱም እኔ እራሴ የዚህ አይነት በግምትና በአሉባልታ ላይ ተመስርተው የስም ማጥፋት ሰለባ በመሆኔ ነው ፤፤ ነገር ግ ን ውሎ አድሮ < እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል > እንደሚባለው ነውና ባልፈሱበት ቂጥ አያፍሩብርት ነው ፤፤ በወያኔ የሃያ ሰባት የግፍና የመከራ ዘመን ብዙ የማንረሳቸው በ አ ገራችንና በሕዝባችን ላይ ደርሶል ፤፤ ወያኔ ሃያ ሰባት አመት አገዛዙ ሊቀጥል የቻለው ብዙ አድርባይ ምሁራን አብረው በመስራታቸው ነበር ፤፤ ወያኔ እነዚህ ምሁራን ሕዝባችን ያደርግ የነበረው ሁለንተናዊ ትግል በብዙ ሴራዎችንና ማደናገሪያወች ይፈጥሩ ነበር ፤፤ አብዛኞችም < የአባትህ ቤት ሲወረር አብረህ ውረር !> የሚባለውን አይነት ብሒል ተጠቅመው ከወያኔ ጋር ሆነው የበለሱ ታቆዳሾች ሆነዋል ፤፤ እነዚህ አድርባይ ምሁራን በሀይማኖቱ ምን አይነት ሳቦታጅ ይጠቀሙ እንደነበር ሁላችንም እናውቃለን ፤፤ እነ ዴያቆን ዳንእኤል ክብረት ማሀበረ ቅዱሳንን ተጠቅመው ተዋኃዶን እንዴት አድርገው ክፍፍል እነደፈጠሩባት እናውቃለን ፤፤ በግፍ በተሰደዱት አባቶች ላይ ያደረጉትን ውግዘትና በውጭ የአብያተ ክርስቲያናትንና በአማኞች ላይ ያደረጉትን ክፍፍል ፍጹም አንረሳውም ፤፤ በነገራችን ላይ ማህበረ ቅዱሳን የሀይማኖት ብቻ ሳይሆን የፓለቲካ አይነት መዋቅር ያለው ድርጅት ነው ፤፤ እነዚህ ሰዎች በሀይማኖቱ መንበረ ቅዱሳንና ፕትርክናን እንዲሁም የፓለቲካውን ሥልጣን ለመመለስና እንደገና የበላይነታቸውን ለማረጋገጥ ነው የሚሰሩትና የሚታገሉት፤፤ ወደፊት ስለ እነዚህ አድርባይ ምሁራን ፤ አበው ካህናት ዴያቆናት ፤ መዘመራን ፤ የኪነ ጥ በብ ባለሙያዎች ከወያኔ ጋር ትግል ሳይሆን Normalization ሲሰብኩ የነበሩት ሁሉ ታሪካቸው አንድ በአንድ መውጣቱ የማይቀር ነው ፤፤ አንድ ጊዜ ምኑ ነው የሚባለው the Pandora box ከተከፈተ ማቆሚያ የለውም ፤፤ ስለዚህ ምን ለማለት ነው አቶ ሳሙኤል ታፈሰ አንተ እንዳልከው የከበሩት በላባቸውና ቅዱስ በሆነ መንገድ ከሆነ < እዳው ገብስ ነው ! እንደሚባለው ነው ፤፤ But if many of these recent different documentaries are any indications, and once this historical Pandora box has been broken, it will prevail many of the past every human needs active participation against evil just to survive. Pandora is the representation of a beautiful, but ultimately destructive figure. የአቶ ሳሙኤል ታፈሰ ብቻ ሳይሆን ገና የብዙ ብዙ ያለፈ የወያኔ ዘመን ሚስጥሮችና ሴራዎች ይወጣሉ፤፤ ያኔ እንዳልከው እርሳቸውም ንጹህ ከሆኑ አብረን የምናየው ይሆናል ፤፤ ልምዳችንና ተመክሮ አ ችን በወያኔ ዘመን የከበሩት ብዙ ሚሊየነሮችና ቢሊየነር የሆኑት የወያኔ የሙስና ሻጥር ተጠቃሚ በመሆናቸው ነው ፤፤ ይህ ወደፊት የሚታይ ሀቅ ይሆናል፤፤ ወያኔ በ ሕ ዝብችንና በአገራችን ላይ የፈጸመውን በደሎች የማንረሳ ቢሆንም በባዶ ምቀኝነትና አሉባልታ ተነስቸ የማልጽፍ ሰው መሆኔን በድጋሜ ላረጋግ ጥ ል ህ እወዳለሁ ፤፤ ም ሥ ጋ ንና ለ ለ ውጡ ኃይል ይግባውና ብዙ የ ፓ ን ደ ራ ቦክስች እየተከፈቱ የብስ ዙዎች ገበና እየወጣ ሕዝባችን እውነተኛውን ና ባንዳውን እያወቀ እየመጣ ነው፤፤
Horus - አንድ መጨረሻ ላስ ስ ብ ህ የም ወደው ነገር ስለ ጉራጌ ሕዝ ብ መብቶችና ክልል የመሆን አላማ የምታራምዱ ሰዎች እንደ አቶ ሳሙኤል ታፈሰ አይነት ግለ የፓለቲካ ታሪኩ አጠያያቂ የሆኑትን ግለሰቦችን ኮዛችሁን ሊያበላሹ ስለሚችሉ ባታቀርቦቸው ወንድማዊ ምክሬን እሰጣለሁ ፤፤ የገንዘብ እርዳታ ሊያደርጉ ይችላሉ ፤፤ ገንዘቡን ተቀብሎ እነሱን ግ ን ማራቅ የተሻለ እስትራቴጂ ይሆናል ፤፤
ከወንድማዊ ም ስ ጋ ና ጋር !

Horus wrote: ↑22 Aug 2020, 15:40ሾላገበያ
ተሳስተሃል፤ ቢያንስ ለመጥላትም ሆነ ለመቃወም የሰውዬን ታሪክ ትንሽ ብታውቅ ይረዳሃል። ሳሙኤል ማለት ልክ እንደ ድሮዎቹ እንደነ ማሞ ካቻ በላቡና ችሎታው ካፈር ላይ ተነስቶ ፎቅ ላይ የደረሰ የኢንዱስትሪ ምሳሌ፣ የስኬት ሞዴል ነው ። ሂድና ካምቦሎጆ መኪያ ሲጠብቅ ወንድሞችን ሲረዳ አንብብ፣ ሂድና ጣራና ግድግዳ ቀለም ሲቀባ ድሮ ድሮ በደርግ ዘመን ማለት ነው ። ሂድና አንብብ። ጭፍን ጥላቻና ቅናት እዚህ ዋጋ የለውም ። ዎያኔ ከመጣ በሁላ እንደ ማንኛውም ቤትና መንገድ ገንቢ በስራው ጥራት ሌሎች ያቃታቸውን ፕሮጀችት በመስራት በሜሪት፣ በችሎታው አለም አቀፍ እውቅና ያገኘ የኢንዱስትሪ ንጉስ ነው ልክ ቴዲ አፍሮን የኪነቱ ንጉስ እንደ ምንለው ። ስለዚህ ለራስህ ጤንነት ስትል (በውሸት ላይ የቆመ ጥላቻ አንተን መልሶ ሰለሚጎዳ) በማታቀው ነገር ላይ በጥላቻ አትጠመድ ። ከስኬት ተማር፣ ጤነኛ ባህሪ ስለሆነ !!
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
You are advising Gurages to smuggle money and organic honey out of Mamma Ethiopia the beautiful, not knowing the fact that a Gurage out of Mamma Ethiopia with his money in his bags is like the fish out of water right in the middle of a country with hot sand and being ruled by the mad lad. Giving land to Haile is an excellent idea and I support that both by day and by night.Ethoash wrote: ↑20 Aug 2020, 07:43እኔም በጣም ነው ሳሙኤል ታፈሰ የምወደው እድሜ ለመለስ እንደዚህ ያሉ ቢሊየኖሮችን ማፍራቱ። ነገር ግን ሳሙኤል ታፈሰ በጣም ልታይ ልታይ ብሎዋል ስሞኑን በዚህች በድህነት ውቅያኖስ ለምት ዘፈቅ አገር ደብቁኝ ደብቁኝ ማለት ሲገባው በቅ ብቅ ማለት ጀምሮዋል ። አንዱ ከትግሬዎች ጋራ ት ስራ ነበር ወይም በጉቦና ባለስልጣን በማውቅ ነው እዚህ የደረስከው። ወይ ደግሞ ውዝፍ እዳ አለብህ ብለው ነው ፤
ይህ ሰው ቢስማኝ ገንዘቡን ቀስ በቀስ ከኢትዬዽያ ማውጣት አለበት እንጂ የባስ በቡዳውች አይን ውስጥ ለመግባት ገንዘብ ይበትናል ውይ። በልጅነታችን መንገድ ላይ ዳቦ እየበላህ አት ሂድ ቡዳ ይበልሀል ተብለን እንዳደግህ አትርሳ። እውነት ነው ብዙ ድሀ ስላለ አንተ ዳቦ እየበላህ ስትሄድ ስንቱን ነወ ረሀቡን የምትቀስቀስበት በዚህም በዓይናቸው ውስጥ ተገባለህ ማለት ነው። ስለዚህ ተደብቀህ ብላ ። ግን ስተፅዳዳ በግልፅ በሕዝብ ፊት ተፅዳዳለህ ፨።
በአጭሩ ሳሙኤል ታፈሰ ብልጥ ከሆነ የሚስማኝ ከሆነ ቢዝነሱን ቀስ ብሎ ወድ ኬን ያ፤ ጅቡቲ፤ ሩዋንዳ ማዛወር አለበት ። ቀስ ብሎ መስፋፋት አለብን እኛ ኢትዬዽያኖች በሀገራችን ብቻ መውስን የለብንም ብሎ አንድ ኮንትራት አገኘሁ ለአገር ብዙ ጥቅም ይስጣል ብሎ ። የኮንስትራክሹኑን ማሽን በሙሉ ተሽክሞ መጥፋት ይችላል። ታስታውሳላቹሁ ሱር የሚባል ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ከአማራ ሀገር ሲወጣ ምድረ ማሽኑን ተሽክሞ ሹልክ እንዳለው።
እኔ ኢትዬዽያን ተልቼ አይደለም ግን እኛ ጥሩ ጥሩ ነገር አይወድልንም አንድ ቢሊዬነር ሳሙኤል ታፈሰ ብቅ ባል ። ልናጠፋው እንሞክራለን። ይህ ሰው ነግ በኔ ማለት መቻል አለብት እንዴት አለሙዲንን እንዳደረጉት የታወቀ ነው። አሁን ደግሞ ተረኛ ሳሙኤል ታፈሰ ሊሆን ስለሚችል ። በግዜ ገንዘብህ አሾልክ።
እኔ የኮንስትራክሽን ኤክስፕርት በመሆኑ አንድ የምነግረው አለ ሳሙኤል ታፈሰንን። የሊማሊሞን መንገድ ሊስራ ነው ማለትን ከዚህ ፌክ ጉራገ አማራ አምላኩ የብራኑን እግር ላሺ ተላላ ሰው ስምቻለሁ። ባልሳሳት ። ጣሊያን በስራው መንገድ ተራራውን በመትራስ ጠመዝማዛ መንገድ ሊስራ እንዳይሆን ይህ ጥንታዊ ቴክኖለጂ ነው። አሁን ተራራውን በጥሶ ውስጥ ለውስጥ ስንጥቆ የሚሄድ መንገድ መስራት አለበት ። ቴክኖለጂውም ገንዘቡም በጣም ተመጣጣኝ ነው ። ስለዚህ ይህንን ረቂቀ አውቀት ሳሙኤል ታፈሰ ቢያስገባና ቢያስደምመን ይሻላል የድሮ ሞደል ከመገንባት ይልቅ።
ይህ ማለት እኮ ፊያት አንድ መቶ አያራትን ። ላዳን ደጋግሞ የድሮ ሞዴሎችን መስራት ማለት ነው። ይሄው ነው ለግዜው ደህና ያቆየን።
ሐይሌ ገ፨ ማርያም ራጩ ንብረቱ ተቃጥሎበታል ። አማሮች ሊሆኑ ይችላሉ በግርግር ያቃጠሉበት በኦሮሞዎች ተሳቦ አጥፊው ሳይታወቅ ቀርቶዋል። ጥያቄው ለምን የሐይሌ ንብረት ወደመ መልሱ ሐይሌ በፖለቲካው ጉዳይ ከአንዴም ሁለቴም በመግባቱ አማሮች ቂም ይዘውበት ነበር። አንዴ አማራ ቂም ከያዘብህ የዘላለም ነው ። አይለቁህም ።
ሐይሌ በመለስ ግዜ ቅንጅትን ያፈራረስ ይመስላቸዋል ሽማግሌ ነኝ ብሎ በማስታረቁና እስረኞችን በማስፈታቱ ቅንጅት ተፈረካከሽ ይህ አንድ ሆኖ ሳል በየግዜው እሳቱ ላይ ውሃ በማፍሰስ የአማራን አብዬት አዳፍኖት ነበር በዚህ ቂም ይዘውበት ነበር ታድያ ንብረቱን ቢያቃጥሉበት ምን ይገርማል። ከዚያ በኦሮሞ ማሳበብ ይት ይገኛል ይህ አይነቱ እድል። ሐይሌ ኦሮሞን በመውደዱ ብቻ ሁሉም ኢንቨስትመት ኦሮሞ ላይ ነው ። አማራ ላይ ምንም ኢንቨስትመት የለውም አማራን አያወቀውም ማወቅም የሚፈልግ አይመስለኝም ከዚማ ኦሮሞ የሚጠላ ከሆነ ለምን ሁሉ ኢንቨስትመቱ ኦሮሞ ውስጥ ሆነ። ኦሮሞውች ነቅተው የበኩር ልጃቸውን ሐይሌን መጠበቅ አለባቸው ። ሌላው ቢቀር የኦሮሚያ መንግስት መሬት ለሐይሌ መስጠት አለበት ልጃችን ነህ ለማለት።

Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
ሾላገበያ
እኔም አንድ ሁለት ነገር ብዬ ላብቃ።
አንደኛ፣ እኔን እወቀኝ መለስን የተቃወምኩት ገና ልጆች ሆነን ነው። ወላ ኦሮሞ አማራ በጎሳ ሲደራጅ እምቢ ስላልን ብዙ ብዙ ከፈለናል፣ ተውና ስልጤ ከጉራጌ ገቡልበት ተወስዶብናል፣ በጉልበት ደቡብ ተብለህ እስካሁን ግፍ ይሰራብናል፣ ጉራጌ ከመርካቶ ተነቅሏል፣ ለምን? የዎያኔ ትግሬ ጸረ ኢትዮጵያ አላማ ስላልደገፍን። ጉራጌ በትግሬ ግዛት ዘመን የደሀየ ሕዝብ መሆኑን ብትገነዘብ ፖለቲክውን በትክክል መያዝ ትችላለህ ።
ሁልተኛ ፟ ኢንፈረንስህ ሲህተት ነው። ክዎያኔ ጋር ተሞዳምደው የከበሩ (የሰረቁ) ስላሉ። የከበረ ሁሉ ከመለስ ጋር ተሞዳምዷል የሚለው ድምዳሜህ ሎጂካል ፋላሲ ነው። ሳሙኤል ያለው ሁሉ ተብሎ ያላፈ ሰው ነው። አስታውስ ከአዜብ ጋር ጸራለህ ተብሎ ስሙ ሲጠፋ፣ አዜንብ በህይወቱ አይቶዋትም እንደ ማያውቅ ነው ሚነግርህ ። የሆኑ እንዳንተ ያሉ ደምሮ ከሳሾች ፎቶውን ከነዎያኔዎች ጋር ለጥፈዋል ማናልባትም ትግሬ መልሶዋቸው ማለት ነው።
ሶስተኛ ፣ ሰውዬው የኦለቲካ ሰውም አይደለም። እሱ መልሰና ሃይለ ማሪያም መስራት ያቃታቸውን ተራራ ስለሰራ ነው የዘቢደር ተራራ ፕሮጀችት የሰጡት ። እኔ እነግርሃለሁ የጉራጌ አሽከር የነብረው አንዱ ካሱ ኢላላ ይባላል ። እሱ ጉራጌት መባረር ብቻ ሳይሆን ይኑር ይሙት ግድ ዬለንም። ሌላው ስልጤን ያስገነጠለው ሬድዋን ነው ። ሌላ አንድ ሃይሉ መኩሪያ ሚባል ልክስክስ አለ በቃ ። እንሱን ክሰስ፣ ሳሙኤልን አስውጣው ። ይህም ሆነ ያ የጉራጌ ክልልነት ተራው ጉራጌ ያጠናቅቀዋል ።

ሆረስ የሚባል በኢትዮጵያ ሽፋን የሚሰራ ዘረኛ::
ጉራጌም ሆነ ምን ሌባን ሌባ ብለህ ጥራ::
በኢትዬ-ኤርትራ ጦርነት ጊዜ የባለ ጋራዡን ጏደኛዬን ንብረት ሙሉ ለሙሉ የዘረፈው የሰፈሬ ልጅ የሆነው ጉራጌ ነው::
በጉራጌነት ብዙም አትታበይ
ዘረኛ
ጉራጌም ሆነ ምን ሌባን ሌባ ብለህ ጥራ::
በኢትዬ-ኤርትራ ጦርነት ጊዜ የባለ ጋራዡን ጏደኛዬን ንብረት ሙሉ ለሙሉ የዘረፈው የሰፈሬ ልጅ የሆነው ጉራጌ ነው::
በጉራጌነት ብዙም አትታበይ
ዘረኛ
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
ሾላገበያ
ጥሩ ኤርትራዊ ነው። በቅናት ያበደ።
እስቲ በፈጠራቹህ አምላክ አቶ ሳሙሄልን ለምን ወያኔን ደገፍክ ብሎ ጥል። አቶ ሳሙሄል እኮ ኬኬኬን ለመደገፍ መብት አለው እድሜ ለመለስ ኮንስትዊሽን ።
እስቲ ላቅልልህ ኦሮር ይመልስልሀል ብዬ ነበር ። ጭራውን በኪሱ ከቶ ሲሮጥ ሲደበቅ ነው ያየሀት። እንኩዋን ደግ አረገ እንኩዋንና ወያኔን ሴጣንንም ይደግፍ መሉ መብት ማንም የማይስጠው ማንም የማይውስድበት መብት ከእግዜር የተስጠው ከመለስ የፀደቀለት መብት አለው ማንንም አታስፈራራም።
ይህ እኮ ማለት ዲሞክራቶች ስልጣን ሲይዙ እናንተ ሪፕፕሊክን ፓርቲ ትደግፉ ነበር በገንዘብ ተጠቅማቹዋል ብሎ እንደማሳደድ ነው። ታድያ ምኑ ሞኙ ነው አቶ ሳሙሄል በገንዘብ ላይጠቀም ወያኔን መደገፉ።
ሰው ሲሞት ዝም ያለው ለምትለው አህያ ሲሞት አትለኝም ። የትኛው አህያ ሕዝብ ነው ታማኝ ቦርጩን አሳብጧ ተዋጋ ሲለው ሄዶ ሕይወቱን የሚስጠው ምን አይነት ሞኝ ፋኖ ነው ። ዋጋቸውን ነው ያገኙት።
ወያኔም ደግሞ በጦርነት አሽንፈህ አይደለም ያስወገድከው ። እራሳቸው ይህንን አህያ ሕዝብ መምራት ስለቸን ብለው ነው ጥለውህ የሄዱት አባይን መርጠውልህ። ለኢትዬዽያ ባያስቡ ኖሮ ምን አባይን አስመረጣቸው ዝም ብለው ጥለውን አይሄዱም ነበር ሲሪያኖች ይህንን ቢስሙ ለወያኔዎች ይስግዱላቸው ነበር ምስጋና ለማቅረብ ። ግን እኛ ያለን እህያ ጭንቅላት አማራ ነው ። ቢሞቱ አይጎዱ በስበሩ እዳ።

Ethoash ኢትዮአሽትሬ ፡
የአኔን ኤርትራዊ መሆን ተወው ! ኤርትራዊ ብሆንስ ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በሚያደርገውና ባደረገው ነገር እንዲህ ባልተቃጠልኩ ነበር ፤፤
እነሱ ( ኤርትራውያን ) እግዚአብ ሔር ነው ከእናንተ ጋር በደህና ያላቀቃቸው ፤፤ ይልቁን እኔ ከጻፍኩት አስተያየት ከሳምንት በኃላ መመለስህ
አሳቀኝና የዚያን እራቱን ያልበላው የእረኛውን ታሪክ አስታወሰከኝ ፤፤
አንዱ እረኛ እኮ ነው አሉ ከጌቶቹና ከባለቤቶች ጋር ማታ ተቀምጦ ነበር ፤፤ እራቱን ስላልሰጡት እንዲህ እንደመቆዘምና እንደማኩረፍ ብሎ
ጸጥ ብሎ ሳለ አንዲት አይጥ በመሃላቸው ከየት እንደነበረች ሳይታወቅ አልፋ ስትሔድ ሁሉም በሳቅ ይሞታሉ ፤፤ እረኛው ዝም ብሎ ቆይቶና
እራቱን ሰጥተውት ከበላ በኃላ ካካካካካ ብሎ ይሰቃል ፤፤ ሰዎች ደንግጠው < ምን ሆነህ ነው ? > ብለው ቢጠይቁት ? < የቅድሞ አይጥ አስቃኝ
እኮ ነው ፤ ከየት መጥታ ነው....> ብሎ አላቸው ይባላል ፤፤ አሁን ደግሞ ያለፈ ትሬድ ከሳምንት በኃላ < ሾላ ገብያ ኤርትራዊ ...> ምናምን እያልክ
የተረሳ ትሬድ ትመልሳለህ ፤፤ ስለ አቶ ሳሙኤል ታፈሰ እኔና ሆሩስ ተነጋግረን ጨርሰን ፋይሉን ዘግተነዋል ፤፤ ዋናው ነገር አቶ ሳሙኤል ሀብታቸውን
ያፈሩት ሕ ጋዊ በሆነ መንገድ ከሆነ < እዳው ገብስ ነው !>› እንደሚባለው ነው ፤፤ አለበለዚያ ግን የእር ሱ ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ ባለ ሥልጣን
የሀብት ምንጭ እየታጣራ ያለበት ሁኔታ ስለሆነ ፤ ከሀብታቸው ውስጥ የወያኔ ባለ ሥልጣናት እገዛና ሙስና የተጨመረበት ከሆነ አያመልጡም ነበር
ያልኩት ፤፤ አንተም አብዛኞቻችን እንደምናውቀው አቶ ሳሙኤል ወይ በ አ ባታቸው ወይም በእናታቸው የትግራይ ተወላጅ ናቸው ፤፤ በዚህም
ምክንያት ይመስላል ከወያኔዎች ጋር በጣም የሆነና የጠበቀ ቅርበት ነበራቸው ፤፤ በዚህም ምክንይት ሳይሆን አይቀርም የባንክ ብድርና ሌሎችም
ለኮንስትራክሽን ግብ አ ቶች የሚያስፈልጉ ሚሽነሪዎችና ኢኩፕመንቶችን በቀላሉ ለማግኘት የቻሉት ፤፤ ሰውየው ለስራ ታታሪና በዚህ ፊልድ
የነበራቸው ኤክስፕርቲዝ ለስኬታቸው ትልቅ አስታዋጽኦ ማድረጉ ግልጽ ነው ፤፤ ነገር ግን ሁሉንም የኢኮኖሚ ሴክተሮች ወያኔዎችና ትግሬዎች
በሞኖፓሊ ተቆጣጥረው በነበረበት ሁኔታ የአቶ ሳሙኤል ስኬት እንደዚህ ሊመጣ አይችልም ነበር ፤፤ ለማንኛውም ምንድን ነው የሚባለው
< ዳቦ ከሆነ ይጠፋል ፤ ልጅ ከሆነ ይገፋል !> እንደተባለው ነውና ሁሉንም ትንሽ ብንታገስ የምናውቀው ይሆናል ነው ፤፤ ሌላው ግን < አቶ ሳሙኤል
ወያኔን የመደገፍ ሕ ገ መንግሥታዊና ዴሞክራሲያዊ መብታቸው ነው...> ያ ዝም ብሎ ለበጣና ቅሽባ ነው ፤፤ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ለማታ ብቻ ነው
የምልህ ፤፤ ከኣናንተ ከወያኔዎች ጋር ብዙ ስለምንተዋወቅ ይህቺ የውሽት የዜጎች የመብት ፓለቲካ ወንዝ አታሻግራችሁም - ውሽታችሁ ነው !!
ይህን ያህል ካልኩህ ለተረሳና የቆንጣ ውይይት የሚበቃ ይመስለኛል ፤፤ < ቅድም ያለፈችው አይጥ አሳቀችኝ ! > ልበልህ እንደ እረኛው አዲዮስ አንታ
እሱር ትግራዋይ !!

Ethoash wrote: ↑27 Aug 2020, 06:53ሾላገበያ
ጥሩ ኤርትራዊ ነው። በቅናት ያበደ።
እስቲ በፈጠራቹህ አምላክ አቶ ሳሙሄልን ለምን ወያኔን ደገፍክ ብሎ ጥል። አቶ ሳሙሄል እኮ ኬኬኬን ለመደገፍ መብት አለው እድሜ ለመለስ ኮንስትዊሽን ።
እስቲ ላቅልልህ ኦሮር ይመልስልሀል ብዬ ነበር ። ጭራውን በኪሱ ከቶ ሲሮጥ ሲደበቅ ነው ያየሀት። እንኩዋን ደግ አረገ እንኩዋንና ወያኔን ሴጣንንም ይደግፍ መሉ መብት ማንም የማይስጠው ማንም የማይውስድበት መብት ከእግዜር የተስጠው ከመለስ የፀደቀለት መብት አለው ማንንም አታስፈራራም።
ይህ እኮ ማለት ዲሞክራቶች ስልጣን ሲይዙ እናንተ ሪፕፕሊክን ፓርቲ ትደግፉ ነበር በገንዘብ ተጠቅማቹዋል ብሎ እንደማሳደድ ነው። ታድያ ምኑ ሞኙ ነው አቶ ሳሙሄል በገንዘብ ላይጠቀም ወያኔን መደገፉ።
ሰው ሲሞት ዝም ያለው ለምትለው አህያ ሲሞት አትለኝም ። የትኛው አህያ ሕዝብ ነው ታማኝ ቦርጩን አሳብጧ ተዋጋ ሲለው ሄዶ ሕይወቱን የሚስጠው ምን አይነት ሞኝ ፋኖ ነው ። ዋጋቸውን ነው ያገኙት።
ወያኔም ደግሞ በጦርነት አሽንፈህ አይደለም ያስወገድከው ። እራሳቸው ይህንን አህያ ሕዝብ መምራት ስለቸን ብለው ነው ጥለውህ የሄዱት አባይን መርጠውልህ። ለኢትዬዽያ ባያስቡ ኖሮ ምን አባይን አስመረጣቸው ዝም ብለው ጥለውን አይሄዱም ነበር ሲሪያኖች ይህንን ቢስሙ ለወያኔዎች ይስግዱላቸው ነበር ምስጋና ለማቅረብ ። ግን እኛ ያለን እህያ ጭንቅላት አማራ ነው ። ቢሞቱ አይጎዱ በስበሩ እዳ።
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
አንተ ሾላ
አረ ለመሆኑ እድሜህ ስንት ነው የመሳፍንታት ዘመን ተረት የምትነግረኝ። በዚህ ላይ ምኑ ነው የሚያስቀው አይጥ በአጠገብህ ስታልፍ። ገገማ ሕዝብ በሙሉ
ደግሞ አቶ ሳሙሄልን ፈት ሼ ንፁህ ከሆነ በነፃ ይለቀቃል የምትለው ቀልድ አሳቀችኝ። የደርግ ዘመን ደርስናል ጥሩ ግፍ የመለስ ዘመን ስትደርስ ። አንድ ሰው በሕግ መንግስታችን መለስ በስጠን መብታችን ሁሉም ሰው ነፃ ነው ማንም ማንንም ወንጀለኛ ነው ብሎ መጀመር አይችልም ። አቶ ሳሙሄል ጉቦኛ ነው ብለህ ከጠረጠርክ መረጃውን በሙሉ አቅርበህ ለፍርድ ታቀርብና ፍርድ ቤቱ ከፈረድበት ብቻ ነው ወንጀለኛ የሚሆነው እንጂ አንተ ኤርትራዊ ስላልክ አይደለም። ቡዳ ሕዝብ በሙሉ ።
አቶ ሳሙሄል ከባንክ ተበድሮ ነው ያንን ሁሉ ሕንፃ የገነባው ። የባንክ ብድር ያለአግባብ ነው ያገኘው ካልክ ። የባንኩን ህዳ በሙሉ ከመለስ በኋላ የቀሩትን ቤቶችና ማሽነሪዎች ማወደምና ሳሙሄል እንዳይጠቀምበት ማረግ አማራጭ አቅርቢያለሁ አንተ ደግሞ ይህ አማራጭ ከተስማማህ መልስ ስጥ ። ግን መንግስት ያለ አግባብ የሳሙሄልን ንብረት መውስድ አይችልም። ሳሙሄልም ያላአግባብ ንብረት ማፍራት አይችልም ስለዚህ ተባብረን ድሀ እናርገው ምናባቱ ነው ሀብታም የሚሆነው ምን ላይ ቆሞ ድፍረቱሳ።
በዚህ ዓለም ለምን ሀብታም ሆነ ተብለህ የምትከሰስብት ሀገር ቢኖር አማራ የሚመራው ሐገር ብቻ ነው። ለምሳሌ ሲውዝ ባንክ ግጥም አርጎ ያውቃል የሳዳምን የሐይሌ ስላሴን የገዳፊን ገንዘብ ውስዶ ሲደብቁላቸው ግን ደንታ አላቸው ወይ ሙጋቤ እና የአፍሪካ ዲክታተሮች በሙሉ ገንዘባቸውን ሲያስቀምጡ የደም ገንዘብ ነው አንቀበልም አሉ ወይ። ኣላሉም ዝም ብለው ነው የተቀበሉት። በአለም ዙርያ የታክስ ከለላ የሚያረጉ ሀገሮችን ተመልከት የወንጀል ገንዘብ ፣ የድራግ ገንዘብ ባል ከሚስቱ ገንዘብ ለመደበቅ ይሆናል ዝም ብለው ነው የሚቀበሉት ። ለምን ብትል ገቢ አይጠይቅም ውጪ እንጂ።
ለምሳሌ ማያሜ ፍሎሪዳ የተገነባችው በኩባኖች ድራግ ገንዘብ ነው ።አሜሪካኖች እንኩዋን በወንጀል ገንዘብ ጥሩ ስታረግበት አይቶናኮሉህም ታድያ አንተ ምን አገባህ አቶ ሳሙሄል ስርቆም አምጥቶ ያንን ሁሉ ሕንፃ ገንብቶ ቢስጥህ ። ማን ያስገድ ደው ነበር ከውያኔዎች ጋራ ተሞዳሙዶ ልክ እንደ ሐይሌስላሴ ገንዘቡን ሲውዝ ባንክ አስቀምጦ አንዳችም ሳንቲም ኢትዬዽያ እንዳታገኝ ማረግ ይችላል።
ለአቶ ሳሙሄል የምከራከረው እኔ የሱ ወገን ነኝ ብዬ አይደለም ኦረር ጉራጌ ነው ሲለን አንተ ደግሞ በቅድመ እያቱ ትግሬ ነው ብለህናል ። እንዳልኩት አቶ ሳሙሄልን መግደል ትችላለህ ማስር ትችላለህ ግን በስሩ መቶ ሺህ ስራተኞች ይስራሉ የሱን ካምፓኒ ብት ዘጋው ስንቱ መንገድ ላይ ይወድቃል ስንት ልጆች ትምህርታቸውን ያቋርጣሉ ይህንን አስበኸዋል የሚስራ ትተህ የማይስራ አሳድ ለፍላፊ የአማራ ፖለቲከኞችን ልክ እንደእስክንድር አይነቱ አንድም ስው ቀጥሮ አያስራም ገንዘቡን በሙሉ ለምኖ ያገኛል አሜሪካ በውሃ እንደሚመላለስ ይንሽራሽራል ግን ማንንም አይቀጥርም ። አቶ ብራኑም ሌሎችም ቢሆኑ ስራ ፈቶች በሙሉ እነሱን አሳድ ጁሀር እንዳትለኝ የቲቪ ጣቢያ አለው። ለመላው ፹ ጎሳዎች ለማዳረስ እየተጋ ነው ። ታድያ ስራ ፈት አማሮችስ ያዛቸው ወይም አስቁማቸው ከአንተ ጨምሮ አንተ ከባድ መርዘኛ ነህ።
አንድ ሰው የፈለገውን ፓርቲ መደገፍ መብት አለው ስልህ። ያ ውሽት ነው ትለኛለህ ታድያ ለምን የብርሀኑ ፓርቲ እና ቅንጅት ፓርቲ ከውያኔዎች ጋራ በምርጫ ተወዳደሩ ሁለት ፓርቲ መደገፍ ክልክል ከሆነ ለምን ወያኔዎች ቅንጅትን የደገፉትን ሀብታሞች በሙሉ ንብረታቸው ለምን አልወረስም ። የምን መገገም ነው።
እደግምልሀለው ወያኔዎችን በጦርነት አላስናበትካቸውም እራሳቸው ናቸው ስልጣኑን የለቀቁልህ ። ስልጣኑን በስነስርዓት መምራት ካቃተህ ተናገር። እንጂ የውያኔ እና የደጋፊዎቹ ወንጀል በሙሉ ተፍቆ እንደገና ነው የተጀመረው ። አቶ ሳሙሄል ወንጅልም ቢኖርበት በወያኔ ግዜ ከሆነ ተምሮዋል ። አሁን የፈፀመው ወንጀል ካለ እንግዲህ በዚያ ቅጣው። እንጂ አቶ ሳሙሄል የአብይን መንግስት አሁን እያገለገለ ነው ። ንብረቶቹን ወስድብት አንተም አገሪቱም ተያይዘው ገደል ይገባሉ።
በሐይሌ ስላሴ ግዜ አንድ የታወቀ ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ነበር ስሙም በርታ ይባላል። ልክ ደርግ ሲገባ ሽሽተው ኬኒያ ገቡ እና አቶ በርሀኔን እና ታደስ ይባሉ ነበር ። አንደኛውን በቲቪ አየሁት አርጅቶ ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ ስለ አባይ ሲናገር አይቼው ነበር ። እድሜ ለደርግ ፬፯ ሳይስራ ቀርቶ የገደል ማሚቶ ብቻ ሆኖ ተመልሶ ትንሽ አምሮውን የሳተም ይመስላል እንጂ አሁንም የእንጀነሪንግ ጭንቅላቱ የሚስራ ይመስለኛል ሉጋም ቢበጀለት ። ታድያ አንተም አቶ ሳሙሄል በመቶ ሚሊዬን አንድ ቢኖረን እሱንም አስረህ ገድለህ ልታቆመው ትፈልጋለህ። ወንጀሉ ከባንክ መበደር ከሆን አስቁመው እሱን ብቻ አይደለም ባንክንም ነው የምትጎዳው ። እሱ እኮ አንድ ሰው ቤት ሊያስገነባ ሲፈልግ ከባንክ ተበድሮ ቀብድ ይከፍለዋል እንጂ በኪሱ አይስራም ታድያ የምን ባንክ ነው። አንተ አሜሪካ አገር ቤት ለመግዛት ከፈለግህ የቤቱን ዋጋ በሙሉ አትከፍልም ። ኢትዬዽያም ውስጥ እንዲህ እየሆነ መጥቶዋል ከብድ ብቻ በማስያዝ ሌላውን በ፴ ዓመት ክፍያ መግዛት ትችላለህ ታድያ የት ጋ ነው አቶ ሳሙሄል ገንዘብ የሚፈልገው። የሚፈልገውን ማሽነሪዎችን በሙሉ አስገብቶዋል።
እኔ ተራራውን የሚስነጥቅ ማሽን አስገባልን እያልኩት ስማፅን አትተ ደደብ ደግሞ ልታስቆመው ትፈልጋለ የማነህ ቡዳ። እንዳንተ አይነቱ መቶ ሚሊዬን ከሚወለድ አንድ አቶ ሳሙሄል ይሻላል።
እስቲ የራስ ህን ኑሮ አሜሪካ አገር አመዛዝነው ። ወድ አምሳ አመት ስትኖር ምን ያረግህው ነገር አለ ። በስተርጅና የሁቴል ቤት ዘበኛ ከመሆን በስተቀር ምን ያረግኸው አለ። አሜሪካ የአፖርችኒቲ አገር ላይ ተቀምጠህ ። አሜሪካ ስኬታማ መሆን ካልቻልክ ምን አፍ አለህና ነው አፍህን የምትከፍተው ። በምን አቅምህ በምን ችሎታህ ነው።
የምልህ ቀላል ነው አቶ ሳሙሄልን ለማብጠልጠል አንተ በትንሹ ሚሊዬን ዶላር መያዝ ወይም በጣም የተሳካለት ነጋዴ አሜሪካ አገር ላይ መሆን አለብህ አንተ ራስ ህ ስራ ፈት ከሆንክ ግን የአንተን ቅራሪት አፍ የመስሚያ ግዜ የለንም ።
የሚሊዬን ሳይሆን የቢሊዬን ዶላር ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ማንቀሳቀስ አቶ ሳሙሄል ከቻለ አሜሪካ ቢመጣ እኮ ፵ ሚሊዬን ይከፍሉታል ጠቅላይ አስተዳደር ለመሆን ብቻ ። የቢሊዬን ዶላር ካምፓኒ ማንቀሳቀስ በፍፅም ከባድ ነው በጣም ጥቁት ስዎች ናቸው የሚችሉበት ታድያ አቶን ሳሙሄልን አስወግደህ ካምፓኒውን ምን ልታረገው ነው ልት ዘርፈው የድርግ ዘመን ቤት አዙሮ መጣ።
አረ ብዙ ብዙ ባልኩ እንዳንተ ያለ ኤርትራዊ ግን ለኤርትራም አይበጅም ። ደግሞ ኤርትራዊ ብሆን ወያኔዎችን እንዲህ እጠላ ነበር ወይ ብለህ መናገርህ ኢትዬዽያዊ ለመሆን ወያኔዎችን መጥላት አለብህ ወይ። ምን አይነቱ ቡዳ ነህ ። ውያኔን መጥላት መብት ከሆነ መወደድም መብት ህ ነው። ስለውደድካቸው ኢትዬዽያነት ህን ማጣት የለብህም ደድብ የድሮ ግዜ ነፋቂ አተላ ቡዳ ካልሆንክ በስተቀር ።
የወያኔዎችን አንድ ቁራጩን በስራህ ። እንዴት ቆንጆ ነበር። በወያኔውች ግዜ አይደለም ሰው ከነሕይወቱ የተቃጠለው ። በወያኔ ግዜ አይደለም ተማሪዎች በየዩኒቨርስቲው የተገደሉት አረ የሚዘገንን ግፍ እየተፈፀመ ያለው በወያኔ ግዜ አይደለም ። በወይኔ ግዜማ ሴት ልጅ በማታ የምት ሄድበት ። ነጋዴው ከሀገር ሀገር ዞሮ የሚነግድበት የስላም ቁንጮ የነበረችን አገር በአንዴ ሱማሌን የምታስንቅ የሁካታ ምድር አረጉዋት። ወያኔ ወንድ ነው አባይን የደፈረ አብይንም ጠፍጥፎ የስራና ለስልጣን ያበቃ ።ወርቃማ ሕዝብ ነው።
ለምን በስምንት አንዴ ተመጣለህ ላልከው እንዳንተ ስራ ፈት አይደለሁም በሚቀጥለው ማክስኞ ጠብቀኝ አስሬ ነው የምገርፍህ
i make it bigger so that it would be easy on your eyes old man.. with respect next time i will make it even bigger