Page 1 of 1

አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 19 Aug 2020, 02:30
by Horus
30 ደቂቃ ላይ ተከታተሉት

viewtopic.php?f=2&t=229473

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 19 Aug 2020, 02:40
by Horus

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 19 Aug 2020, 12:53
by simbe11
ዘረኛና ዘረኝነት ከምድረ ገጽ ይጥፉ!!!!!
ጉራጌን ዘረኛ ለማድረግ በትግል ላይ ያለ ዘረኛ!!!
ሆርስ!!

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 19 Aug 2020, 15:36
by Horus
simbe11 wrote:
19 Aug 2020, 12:53
ዘረኛና ዘረኝነት ከምድረ ገጽ ይጥፉ!!!!!
ጉራጌን ዘረኛ ለማድረግ በትግል ላይ ያለ ዘረኛ!!!
ሆርስ!!
ሲምቤ11
ያንተ ጌታ ዎያኔ በጉራጌ ሕዝብ ላይ የሰራው ግፍ እኔ ሳልሆን አለም ያውቀዋል፤ አሁን ያ ታሪክ ነው አበቃ ! እርሳው

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 20 Aug 2020, 01:28
by Horus

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 20 Aug 2020, 02:37
by simbe11
You are still blindly talking about the plights of Gurage only. No one is denying that Gurage suffered from TPLF administration. But it’s not only the Gurage but all Ethiopians, from North to south and east to west, suffered.
Who was benefiting from TPLF regime other than the goons and their family? Nobody.
Open your eyes.

Horus wrote:
19 Aug 2020, 15:36
simbe11 wrote:
19 Aug 2020, 12:53
ዘረኛና ዘረኝነት ከምድረ ገጽ ይጥፉ!!!!!
ጉራጌን ዘረኛ ለማድረግ በትግል ላይ ያለ ዘረኛ!!!
ሆርስ!!
ሲምቤ11
ያንተ ጌታ ዎያኔ በጉራጌ ሕዝብ ላይ የሰራው ግፍ እኔ ሳልሆን አለም ያውቀዋል፤ አሁን ያ ታሪክ ነው አበቃ ! እርሳው

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 20 Aug 2020, 02:48
by Horus
ሲምቤ
የስንት አመት ሰው ነህ? በቃ ጥፋ፣ ሌላ ቦታ ሄደህ ተለፋደድ? ስለጉራጌ ለሃጭ አታዝረክርክ !! አያገባህም፣ ዉጣ አትጨማለቅ ።

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 20 Aug 2020, 02:58
by simbe11
አሳዳጊ የበደለህ ይላሉ እትዬ አለሚቱ::
ያለአባት በረንዳ እንዳደግክ ከንግግርህ እረዳለሁ::
ውሸታም ዘረኛ መሆንህን ግን ሁሌም እነግርሃለሁ::
ኢትዮጵያዊነት ሲበርድህ የምትደርበው ሲሞቅህ የምታወልቀው ሰልባጅ አይደለም::
አንተ የብርሃኑ ነጋ ተላላኪ ዘረኛ ነህ
ፖስት ያደረክውን ኢንተርቪው 35 ደቂቃ ላይ ስማው:: ድንገት ከገባህ!!

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 20 Aug 2020, 03:23
by Horus
simbe11 wrote:
20 Aug 2020, 02:58
አሳዳጊ የበደለህ ይላሉ እትዬ አለሚቱ::
ያለአባት በረንዳ እንዳደግክ ከንግግርህ እረዳለሁ::
ውሸታም ዘረኛ መሆንህን ግን ሁሌም እነግርሃለሁ::
ኢትዮጵያዊነት ሲበርድህ የምትደርበው ሲሞቅህ የምታወልቀው ሰልባጅ አይደለም::
አንተ የብርሃኑ ነጋ ተላላኪ ዘረኛ ነህ
ፖስት ያደረክውን ኢንተርቪው 35 ደቂቃ ላይ ስማው:: ድንገት ከገባህ!!
አንተ ቆሮቆሮ ለቃሚ ለማኝ ያንተ ድራማ አልቋል! አስታ ላቪስታ!!

Re: አስቴር በዳኔ፣ 75% ኦሮሞ ፣ 100% ጉራጌ !! ዬቦ ላንቺ !!! ጉራጌነት የኢትዮጵያዊነት አይዲሎጂ ነው

Posted: 20 Aug 2020, 20:06
by simbe11
ወግድ ይሁዳ!!!
በኢትዮጵያ ካባ የተደበቀ ደም መጣጭ
Horus wrote:
20 Aug 2020, 03:23