Page 1 of 1

ከበቀቀኖቹ የማደንቀው ሀብታሙ አያለውን ነው፡፡ ከውስጥ አዋቂ ጋር አትዝመት የሚለው ቀድሞ ገብቶታል፡፡

Posted: 18 Aug 2020, 18:45
by AbebeB
ከበቀቀኖቹ እና ከአጭቤው ማን የበለጠ ከሰረ
ትግራይ ወደ ምርጫ አማራ ወደ ሩጫ

Re: ከበቀቀኖቹ የማደንቀው ሀብታሙ አያለውን ነው፡፡ ከውስጥ አዋቂ ጋር አትዝመት የሚለው ቀድሞ ገብቶታል፡፡

Posted: 18 Aug 2020, 18:51
by Za-Ilmaknun
and AbeKebe wede Bisidimo... :lol: :lol:

Happy for you to finally come out and claimed your true identity. You should only be proud of who you are. Being a Tigraway isn't a liability as some would make you believe. It is what it is.. :mrgreen: :mrgreen:

Re: ከበቀቀኖቹ የማደንቀው ሀብታሙ አያለውን ነው፡፡ ከውስጥ አዋቂ ጋር አትዝመት የሚለው ቀድሞ ገብቶታል፡፡

Posted: 18 Aug 2020, 21:52
by AbebeB
Za-Ilmaknun wrote:
18 Aug 2020, 18:51
and AbeKebe wede Bisidimo... :lol: :lol:

Happy for you to finally come out and claimed your true identity. You should only be proud of who you are. Being a Tigraway isn't a liability as some would make you believe. It is what it is.. :mrgreen: :mrgreen:
pls don't drag me to leper's sefer of insult.

Re: ከበቀቀኖቹ የማደንቀው ሀብታሙ አያለውን ነው፡፡ ከውስጥ አዋቂ ጋር አትዝመት የሚለው ቀድሞ ገብቶታል፡፡

Posted: 19 Aug 2020, 05:46
by Za-Ilmaknun
በምዕራብ ጉጂ ዞን 32 የኦነግ ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ለመንግስት ሰጡ

(ኢዜአ) የጥፋት ተልእኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 32 የኦነግ ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ እጃቸውን ለመንግስት ሰጡ፡፡
ኦሮሞን ነጻ እናውጣ በሚል ሽፋን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የመግደል፣ የህዳሴውን ግድብ የማደናቀፍና ሌሎች የመሰረተ ልማት ተቋማትን የማጥቃት ተልእኮ ተቀብለው እንደነበር ገልጸዋል፡፡
እጃቸውን ከሰጡ የኦነግ ሸኔ አባላት መካከል አቶ ገልማ ቡሌ በትግል ስም ዲናራሳ የተባሉት የጥፋት ተልእኮውን ለማሳካት ወታደራዊ ስልጠና መውሰዳቸውን ተናግረዋል፡፡

የጥፋት መንገድን በመከተል የክልሉን ህዝብ ነጻ ማውጣት እንደማይቻል በመገንዘብ፣ ችግርም ካለ በውይይትና ድርድር በመፍታት በሰላማዊ መንገድ ለመታገል እጃቸውን እንደሰጡ ገልጸዋል፡፡

Re: ከበቀቀኖቹ የማደንቀው ሀብታሙ አያለውን ነው፡፡ ከውስጥ አዋቂ ጋር አትዝመት የሚለው ቀድሞ ገብቶታል፡፡

Posted: 19 Aug 2020, 23:18
by AbebeB
Za-Ilmaknun wrote:
19 Aug 2020, 05:46
በምዕራብ ጉጂ ዞን 32 የኦነግ ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ለመንግስት ሰጡ

(ኢዜአ) የጥፋት ተልእኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 32 የኦነግ ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ እጃቸውን ለመንግስት ሰጡ፡፡
ኦሮሞን ነጻ እናውጣ በሚል ሽፋን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የመግደል፣ የህዳሴውን ግድብ የማደናቀፍና ሌሎች የመሰረተ ልማት ተቋማትን የማጥቃት ተልእኮ ተቀብለው እንደነበር ገልጸዋል፡፡
እጃቸውን ከሰጡ የኦነግ ሸኔ አባላት መካከል አቶ ገልማ ቡሌ በትግል ስም ዲናራሳ የተባሉት የጥፋት ተልእኮውን ለማሳካት ወታደራዊ ስልጠና መውሰዳቸውን ተናግረዋል፡፡

የጥፋት መንገድን በመከተል የክልሉን ህዝብ ነጻ ማውጣት እንደማይቻል በመገንዘብ፣ ችግርም ካለ በውይይትና ድርድር በመፍታት በሰላማዊ መንገድ ለመታገል እጃቸውን እንደሰጡ ገልጸዋል፡፡
Za-Ilmaknun,
32 የኦነግ አባላት እጅ ሰጡ ከተባሉት 5ቱ ፍ/ቤት ቀጠሮ ላይ ያሉና 27 አርሶአደሮች መሆናቸውን የPP ምንጮች አጋለጡ፡፡
ለዚህና ተጨማሪ የኦነሠ የሰሞኑ ርምጃ ይህን ይከተሉ፡፡

https://kichuu.com/tarkaanfii-fi-sochii ... an-oromoo/

https://ayyaantuu.org/afaan-oromoo/qoph ... a-19-2020/