ሰበር ዜና : ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት 10 ሹመቶችን ሰጥተዋል
Posted: 18 Aug 2020, 06:07
በዚሁ መሰረት፦
1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር
2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር
4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር
5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
6. አቶ ዮሐንስ ቧያለው - የኢትዮጵያ የውጭ ግነኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
7. አቶ ንጉሡ ጥላሁን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር
8. ኢንጅነር እንዳአወቅ አብቴ - የብረታ ብረትና ኢንጅኔሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
9. አቶ ፍቃዱ ጸጋ - ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
10. ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደ ማርያም - በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ በመሆን መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አስታውቋል።
በተጨማሪ
ኢ/ር ታከለ ኡማን በመተካት ወ/ሮ አዳነት አበቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ በመሆን ከሰአት በኃላ በአዲስ አበባ ምክር ቤት ይሾማሉ