አቢይ አህመድ እንደ መስፍን ሜዲቺ፣ ስዩም ተሾመ እንደ ኒኮሎ ማኪያቬሊ! ድንቅ ነው !
Posted: 18 Aug 2020, 01:18
ከአቢይ በላይ አቢይን እንደ ራሱ ሚተነትነው የፖለቲካ ሳይንቲስት ማለት ስዩም ተሾመ ነው። ግን እንደ ማንኛውም ጥሩ ፖለቲክኛ ዞሮ ዞሮ የራሱን ቲኦሪ እንደ እውነት ማመን ይጀምርና ወደ ዶግማና ስህተት ይወርዳል። ለምሳሌ አንድ ትልቅ የስዩም ቲኦሪ ስህተት ኦሮማራ ነው ። ኦሮማራ መፈክር ነው እንጂ የታሪክም የፖለቲካም ሪያሊቲ አይደለም !!