Page 1 of 1

አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ

Posted: 17 Aug 2020, 02:29
by Horus
አቢይ አህመድን ከደቡብ ሕዝብ ጋር መሸዋወድ ትቶ የሕዝቡን ጥያቄ መመልስ ብቻ ነው ያለበት ። ደቡብን ኢትዮጵያዊነት ሚያስተምር የለምና ።

Re: አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ

Posted: 17 Aug 2020, 02:37
by Noble Amhara
It’s crazy how Neftegna shama spread very far to the south the mhara clothes can be found in Dawro zone wow

Re: አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ

Posted: 17 Aug 2020, 03:37
by Horus
Noble Amhara wrote:
17 Aug 2020, 02:37
It’s crazy how Neftegna shama spread very far to the south the mhara clothes can be found in Dawro zone wow
አጅሬ ድንቁርናህን አጋለጥክ፣ ሸዋ የሸማ ጥበብ የተማረው ከዶርዜ ነው ። አንድ የሸዋ ንጉስ ዶሬዎችን ወደ ሸዋ አምጥቶ የሸማ ጥበብ እንዲያስተምሩ አደረገ ይላል ። ፍላጎት ካለው ሄደው ታሪኩን አጥና ዛሬም የሸማን ጥበብ ከደቡቦቹ እኩል ያሰለተነው የለም ። ታሪክ የሚጦቁመው እነዚህ ዶርዜዎች የደቡብ ህንድ ዝርያ ናቸው ነው የሚለው ። ነገሩን በደንብ ስታተና ሃሳብ አትወርወር ፣ ኋላ ስለሚያሳፍር ማለት ነው ። ሁላችንም የሸማን ጥበብ የተማርነው ከዶርዜ ነው ።

Re: አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ

Posted: 17 Aug 2020, 03:48
by Horus

Re: አዲሱ የአቢይ ኮይሻ ፓርክ ቱሪስት ፕሮጀክትና የዳውሮ ኮንታ ሕዝብ

Posted: 17 Aug 2020, 04:00
by Horus